Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
knower of what is open , exalted in might , full of wisdom .
ሩቁን ምስጢር ግልጹንም ሁሉ ዐዋቂው አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
o ye corinthians, our mouth is open unto you, our heart is enlarged.
እናንተ የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ አፋችን ለእናንተ ተከፍቶአል ልባችንም ሰፍቶላችኋል፤
Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
“ it has seven doors ; for each door is an assigned class . ”
« ለእርሷ ሰባት ደጃፎች አሏት ፡ ፡ ለየደጀፉም ሁሉ ከእነሱ የተከፈለ ፋንታ አለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
he knoweth the unseen and that which is open : he is the great , the most high .
ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ታላቅ የላቀ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
he knows what is hidden and what is open : too high is he for the partners they attribute to him !
ሩቁንና ቅርቡንም ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ( በእርሱ ) ከሚያጋሩትም ሁሉ ከፍ አለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
" it is he who knows what is open in speech and what ye hide ( in your hearts ) .
እርሱ ከንግግር ጩኸትን ያውቃል ፡ ፡ የምትደብቁትንም ሁሉ ያውቃል ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
and the voice which i heard from heaven spake unto me again, and said, go and take the little book which is open in the hand of the angel which standeth upon the sea and upon the earth.
ከሰማይም የሰማሁት ድምፅ እንደ ገና ሲናገረኝና። ሂድና በባሕርና በምድር ላይ ከሚቆመው መልአክ በእጁ ያለችውን የተከፈተችውን መጽሐፍ ውሰድ ሲል ሰማሁ።
Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
and he from within shall answer and say, trouble me not: the door is now shut, and my children are with me in bed; i cannot rise and give thee.
ያም ከውስጥ መልሶ። አታድክመኝ፤ አሁን ደጁ ተቈልፎአል ልጆቼም ከእኔ ጋር በአልጋ ላይ አሉ፤ ተነሥቼ ልሰጥህ አልችልም ይላልን?
Letzte Aktualisierung: 2012-05-05
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
it is the same [ to him ] whether any of you speaks secretly , or does so loudly , or whether he lurks in the night , or is open to view in daytime .
ከእናንተ ውስጥ ቃሉን ዝቅ ያደረገ ሰው በእርሱ የጮኸም ሰው እርሱ በሌሊት ተደባቂም በቀን ( ተገልጾ ) ኺያጅም የኾነ ሰው ( እርሱ ዘንድ ) እኩል ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
and say : " work ( righteousness ) : soon will allah observe your work , and his messenger , and the believers : soon will ye be brought back to the knower of what is hidden and what is open : then will he show you the truth of all that ye did . "
በላቸውም ሥሩ አላህ ሠራችሁን በእርግጥ ያያልና ፡ ፡ መልክተኛውና ምእምናንም ( እንደዚሁ ያያሉ ) ፡ ፡ ሩቁንና ቅርቡን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነውም ( አላህ ) በእርግጥ ትመለሳላችሁ ፡ ፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.