Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
o my people , i fear for you the day of invocation ,
« ወገኖቼ ሆይ ! እኔ በእናንተ ላይ የመጠራሪያን ቀን እፈራለሁ ፡ ፡ »
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
until , when we grasp those of them who lead a luxurious life with punishment , behold ! they make humble invocation with a loud voice .
ቅምጥሎቻቸውንም በቅጣት በያዝናቸው ጊዜ ወዲያውኑ እነርሱ ይወተውታሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
and i will leave you and those you invoke other than allah and will invoke my lord . i expect that i will not be in invocation to my lord unhappy . "
« እናንተንም ከአላህ ሌላ የምትግገዙትንም እርቃለሁ ፡ ፡ ጌታዬንም እግገዛለሁ ፡ ፡ ጌታዬን በመገዛት የማፍር አለመኾኔን እከጅላለሁ ፡ ፡ »
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
and who is more astray than he who invokes besides allah those who will not respond to him until the day of resurrection , and they , of their invocation , are unaware .
እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስም ለእርሱ የማይመልስለትን ( ጣዖት ) ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ሰው ይበልጥ የተሳሳተ ማነው ? እነርሱም ከጥሪያቸው ዘንጊዎች ናቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
who is more astray than him who invokes besides allah such [ entities ] as would not respond to him until the day of resurrection , and who are oblivious of their invocation ?
እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስም ለእርሱ የማይመልስለትን ( ጣዖት ) ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ሰው ይበልጥ የተሳሳተ ማነው ? እነርሱም ከጥሪያቸው ዘንጊዎች ናቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
and if you ( o muhammad saw ) speak ( the invocation ) aloud , then verily , he knows the secret and that which is yet more hidden .
በንግግር ብትጮህ ( አላህ ከጩኸቱ የተብቃቃ ነው ) ፡ ፡ እርሱ ምስጢርን በጣም የተደበቀንም ያውቃልና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
" and i shall turn away from you and from those whom you invoke besides allah . and i shall call on my lord ; and i hope that i shall not be unblest in my invocation to my lord . "
« እናንተንም ከአላህ ሌላ የምትግገዙትንም እርቃለሁ ፡ ፡ ጌታዬንም እግገዛለሁ ፡ ፡ ጌታዬን በመገዛት የማፍር አለመኾኔን እከጅላለሁ ፡ ፡ »
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung