Sie suchten nach: misconduct (Englisch - Amharisch)

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

any one of you who commits a flagrant act of misconduct shall be doubly punished . that is easy enough for god .

Amharisch

የነቢዩ ሴቶች ሆይ ! ከእናንተ ውስጥ ግልጽ የሆነን መጥፎ ሥራ የምትሠራ ለእርሷ ቅጣቱ ሁለት እጥፍ ሆኖ ይነባበርባታል ፡ ፡ ይህም በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

whoever decides to perform the hajj — there shall be no sexual relations , nor misconduct , nor quarrelling during the hajj . and whatever good you do , god knows it .

Amharisch

ሐጅ ( ጊዜያቱ ) የታወቁ ወሮች ናቸው ፡ ፡ በእነርሱም ውስጥ ሐጅን ( እንዲሠራ ) ነፍሱን ያስገደደ ሰው በሐጅ ውስጥ ሴትን መገናኘት ማመጽም ክርክርም የለም ፡ ፡ ከበጎም ሥራ የምትሠሩትን ሁሉ አላህ ያውቀዋል ፡ ፡ ተሰነቁም ፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ ( አላህን መፍራት ) ነው ፡ ፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ ! ፍሩኝ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

if a woman fears from her husband misconduct or desertion , there is no sin upon the couple if they reach a reconciliation between themselves ; and reconcilement is better . the souls are prone to greed ; but if you are virtuous and godwary , allah is indeed well aware of what you do .

Amharisch

ሴትም ከባልዋ ጥላቻን ወይም ፊቱን ማዞርን ብታውቅ በመካከላቸው መስማማትን ቢስማሙ በሁለቱ ላይ ኀጢአት የለም ፡ ፡ መታረቅም መልካም ነው ፡ ፡ ነፍሶችም ንፍገት ተጣለባቸው ፡ ፡ መልካምም ብትሠሩ ብትጠነቀቁም አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Eine bessere Übersetzung mit
8,927,611,775 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK