Sie suchten nach: nitrogen fixing (Englisch - Amharisch)

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

also , it is not a sin if you divorce your wives before the consummation of the marriage or the fixing of the dowry . but the dowry will be due from a husband whether he is rich or poor .

Amharisch

ሴቶችን ሳትነኳቸው ( ሳትገናኙ ) ፤ ወይም ለነሱ መህርን ሳትወስኑላቸው ብትፈቷቸው በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ ( ዳረጎት በመስጠት መፍታት ትችላላችሁ ፡ ፡ ) ጥቀሟቸውም ፡ ፡ በሀብታም ላይ ችሎታው በድኀም ላይ ችሎታው ( አቅሙ የሚፈቅደውን መስጠት ) አለበት ፡ ፡ መልካም የኾነን መጥቀም በበጎ ሠሪዎች ላይ የተረጋገጠን ፤ ( ጥቀሟቸው ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

if you have brothers [ or sisters ] your mother receives a sixth , after [ the deduction of ] any bequest you make or the repayment of any debts with regard to your father and your sons . you do not know which of them is going to benefit you more : but this fixing of portions is by god and he is all knowing and all wise .

Amharisch

አላህ በልጆቻችሁ ( ውርስ በሚከተለው ) ያዛችኋል ፡ ፡ ለወንዱ የሁለት ሴቶች ድርሻ ብጤ አለው ፡ ፡ ( ሁለት ወይም ) ከሁለት በላይም የኾኑ ሴቶች ብቻ ቢኾኑ ለእነሱ ( ሟቹ ) ከተወው ረጀት ( ድርሻ ) ከሦስት ሁለት እጁ አላቸው ፡ ፡ አንዲትም ብትኾን ለርሷ ግማሹ አላት ፡ ፡ ለአባትና ለእናቱም ለእርሱ ልጅ እንዳለው ከሁለቱ ለያንዳንዱ ከስድስት አንድ አላቸው ፡ ፡ ለእርሱም ልጅ ባይኖረውና ወላጆቹ ቢወርሱት ለእናቱ ሲሶው አላት ፡ ፡ ለእርሱም ወንድሞችና እኅቶች ቢኖሩት ለናቱ ከስድስት አንድ አላት ፡ ፡ ( ይህም የተባለው ) በርሷ ከተናዘዘባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ አባቶቻችሁና ልጆቻችሁ ለእናንተ በመጥቀም ማንኛቸው ይበልጥ ቅርብ እንደኾኑ አታውቁም ፡ ፡ ( ይኽም ) ከአላህ የተደነገገ ነው ፤ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.

Eine bessere Übersetzung mit
8,934,695,279 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK