Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
could not get the range of screen sizes
የመመልከቻውን መጠን ክልል ማግኘት አልተቻለም
Letzte Aktualisierung: 2014-08-15
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
offers a wide range of local and foreign currency deposit products to best suit your needs.
ለፍላጎትዎ በተሻለ ሁኔታ ሰፋ ያለ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምንዛሪ የተቀማጭ ምርቶችን ያቀርባል።
Letzte Aktualisierung: 2022-05-26
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Referenz:
with it we then bring out produce of various colours . and in the mountains are tracts white and red , of various shades of colour , and black intense in hue .
አላህ ከሰማይ ውሃን ማውረዱን አላየህምን ? በእርሱም ዓይነቶቻቸው የተለያዩ ፍሬዎችን አወጣን ፡ ፡ ከጋራዎችም መልኮቻቸው የተለያዩ ነጮች ፣ ቀዮችም ፣ በጣም ጥቁሮችም የኾኑ መንገዶች አልሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Referenz:
this illogical development is due to the fact that the regime in addis has sold large tracts of arable land to a range of foreign investors and corporations in transactions described as “land grabs.”
ይህ የማይገባ ልማት የተፈጠረው ደግሞ አዲስ አበባ የተቀመጠው መንግሥት ትልልቅ ለም መሬቶችን “መሬት መቀራመት” እየተባለ በተተቸ መንገድ ለውጭ ኢንቨስተሮች እና ኮርፖሬሽኖች በመቸብቸቡ ነው፡፡
Letzte Aktualisierung: 2016-02-24
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Referenz:
allah will surely try you with a game which will be within the range of your hands and lances so that he might mark out those who fear him , even though he is beyond the reach of human perception . a painful chastisement awaits whosoever transgresses after that the bounds set by allah .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ( በሐጅ ጊዜ ) እጆቻችሁና ጦሮቻችሁ በሚያገኙት ታዳኝ አውሬ አላህ ይሞክራችኋል ፡ ፡ በሩቅ ኾኖ የሚፈራውን ሰው አላህ ሊገልጽ ( ይሞክራችኋል ) ፡ ፡ ከዚያም በኋላ ወሰንን ያለፈና ያደነ ሰው ለርሱ አሳማሚ ቅጣት አለው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Referenz:
allah has already informed us of the truth about you . allah will observe your conduct , and so will his messenger ; then you will be brought back to him who knows alike what lies beyond perception and what lies in the range of perception and will let you know what you have done . "
ወደእነሱ በተመለሳችሁ ጊዜ ምክንያታቸውን ያቀርቡላችኋል ፡ ፡ አታመካኙ ፤ እናንተን ፈጽሞ አናምንም ፡ ፡ አላህ ከወሬዎቻችሁ በእርግጥ ነግሮናልና ፡ ፡ አላህም ሥራችሁን በእርግጥ ያያል ፡ ፡ መልክተኛውም ( እንደዚሁ ) ፤ ከዚያም ሩቅንና ቅርብን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነው ( አላህ ) ትመለሳላችሁ ወዲያውም ትሠሩት የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል በላቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Referenz:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
ethiopia is one of the most biodiverse countries in africa, with a wide range of indigenous plants due to its varied climate and topography. below is a list of at least 200 indigenous plants found in ethiopia. note that some plants may have multiple species or varieties, and the list includes trees, shrubs, herbs, and other plant types.
ኢትዮጵያ በተለያየ የአየር ንብረትና መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ምክንያት የተለያዩ የብሄረሰቦች እጽዋት የሚገኙባት ከአፍሪካ የህይዎት ዘርፍ ሃገራት አንዷ ናት። ከዚህ በታች ኢትዮጵያ ውስጥ ቢያንስ 200 የሚሆኑ የብሄረሰቦች እጽዋት ተዘርዝረዋል። አንዳንድ ዕፅዋት የተለያዩ ዝርያዎች ወይም ዝርያዎች ሊኖራቸው እንደሚችል ልብ በል። ከዝርዝሩ ውስጥ ዛፎች፣ ቁጥቋጦዎች፣ ቅጠላ ቅጠሎችና ሌሎች የዕፅዋት ዓይነቶች ይገኙበታል።
Letzte Aktualisierung: 2025-02-23
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Referenz: