Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
and ornaments of gold . but all of these are but the provision of this present life ; it is the life to come that the lord reserves for those who fear him .
የወርቅ ጌጥንም ( ባደረግንላቸው ነበር ) ፡ ፡ ይህም ሁሉ የቅርቢቱ ሕይወት መጣቀሚያ እንጅ ሌላ አይደለም ፤ ( ጠፊ ነው ) ፡ ፡ መጨረሻይቱም አገር በጌታህ ዘንድ ለጥንቁቆቹ ናት ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
( muhammad ) the disbelievers among the people of the book and the pagans do not like to see anything good revealed to you from your lord . god reserves his mercy for whomever he chooses .
እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶችና ከአጋሪዎቹም የካዱት በናንተ ላይ ከጌታችሁ የኾነ መልካም ነገር መወረዱን አይወዱም ፡ ፡ አላህም በችሮታው ( በነቢይነት ) የሚሻውን ይመርጣል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
[ the charities are ] for the poor who are straitened in the way of allah , not capable of moving about in the land [ for trade ] . the unaware suppose them to be well-off because of their reserve .
( የምትመጸውቱት ) ለእነዚያ በአላህ መንገድ ( ለመታገል ሲሉ ) ለታገዱት ድኾች ነው ፡ ፡ በምድር መኼድን አይችሉም ፡ ፡ ( ልመናን ) ከመጥጠበቃቸው ( የተነሳ ) የማያውቅ ሰው ሀብታሞች ናቸው ብሎ ይጠረጥራቸዋል ፡ ፡ በምልክታቸው ታውቃቸዋለህ ፡ ፡ ሰዎችን በችክታ አይለምኑም ፡ ፡ ከገንዘብም የምትለግሱት አላህ እርሱን ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität: