Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
believers , avoid being excessively suspicious , for some suspicion is a sin . do not spy , nor backbite one another .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና ፡ ፡ ነውርንም አትከታተሉ ፡ ፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ ፡ ፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን ? ( መብላቱን ) ጠላችሁትም ፤ ( ሐሜቱንም ጥሉት ) ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
believers , abstain from most suspicion , some suspicion is a sin . neither spy nor backbite one another would any of you like to eat the flesh of his deadbrother ?
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና ፡ ፡ ነውርንም አትከታተሉ ፡ ፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ ፡ ፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን ? ( መብላቱን ) ጠላችሁትም ፤ ( ሐሜቱንም ጥሉት ) ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
do you forbid us to worship what our fathers worshipped ? we are in grave doubt , amounting to suspicion , concerning that to which you call us . "
« ሷሊህ ሆይ ! ከዚህ በፊት በእኛ ውስጥ ( መሪ ልትሆን ) በእርግጥ የምትከጅል ነበርክ ፡ ፡ አባቶቻችን የሚገዙትን ከመገዛት ትከለክለናለህን እኛም ወደርሱ ከምትጠራን ነገር በእርግጥ አወላዋይ በሆነ መጠራጠር ውስጥ ነን » አሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
the foundation of those who so build is never free from suspicion and shakiness in their hearts , until their hearts are cut to pieces . and allah is all-knowing , wise .
ያ የካቡት ግንባቸው ልቦቻቸው ( በሞት ) ካልተቆራረጡ በቀር በልቦቻቸው ውስጥ የመጠራጠር ምክንያት ከመኾን አይወገድም ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
o you who believe ! avoid most of suspicion , for surely suspicion in some cases is a sin , and do not spy nor let some of you backbite others . does one of you like to eat the flesh of his dead brother ?
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና ፡ ፡ ነውርንም አትከታተሉ ፡ ፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ ፡ ፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን ? ( መብላቱን ) ጠላችሁትም ፤ ( ሐሜቱንም ጥሉት ) ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
" who forbade what was good , transgressed all bounds , cast doubts and suspicions ;
« ለበጎ ሥራ ከልካይ ፣ በዳይ ፣ ተጠራጣሪ የኾነን ሁሉ ፤ » ( ጣሉ ) ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung