Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
proclaim , “ each one works according to his own pattern ; and your lord well knows him who is more upon guidance . ”
« ሁሉም በሚመስለው መንገዱ ላይ ይሠራል ፡ ፡ ጌታችሁም እርሱ መንገዱ ቀጥተኛ የኾነውን ሰው ዐዋቂ ነው በላቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
is he like unto him who resteth upon an evidence from his lord , so and there rehearseth it a witness from him and before it was the book of musa , a pattern and a mercy ; these believe therein ; and whosoever of the sects disbelieveth therein , the fire is his promised place . be then thou not in dubitation thereof , verily it is the truth from thy lord , yet most of the mankind believe not .
ከጌታው ከአስረጅ ጋር የኾነ ሰው ፤ ከእርሱም ( ከአላህ ) የኾነ መስካሪ የሚከተለው ፣ ከእርሱ በፊትም የሙሳ መጽሐፍ መሪና እዝነት ሲኾን ( የመሰከረለት ) የቅርቢቱን ሕይወት እንደሚሻው ሰው ነውን እነዚያ በእርሱ ( በቁርኣን ) ያምናሉ ፡ ፡ ከአሕዛቦቹም በእርሱ የሚክድ ሰው እሳት መመለሻው ናት ፡ ፡ ከእርሱም በመጠራጠር ውስጥ አትሁን ፡ ፡ እርሱ ከጌታህ የሆነ እውነት ነው ፡ ፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያምኑም ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.