Sie suchten nach: 대지에 (Koreanisch - Amharisch)

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Koreanisch

Amharisch

Info

Koreanisch

대지에 있는 모든 것을 바쳐그 응벌을 피하려 하도다

Amharisch

በምድርም ላይ ባለው ሁሉ ( ሊበዥ ) ከዚያም ሊያድነው ( ይመኛል ) ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

실로 하늘과 대지에 믿는 사 람들을 위한 예증이 있으며

Amharisch

በሰማያትና በምድር ውስጥ ለምእምናን ሁሉ ( ለችሎታው ) እርገጠኛ ምልክቶች አልሉ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

예배가 끝났을 때 대지에 분산하여 하나님의 은혜를 구하고 하나님을 염원하라 그리하면 너 희가 번성하리라

Amharisch

ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ ፡ ፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ ፡ ፡ አላህንም በብዙ አውሱ ፡ ፡ ልትድኑ ይከጀላልና ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

그분은 일정한 양의 비를 내리게 하시어 죽은 대지에 생명 을 주시도다 그와 같이 너희도 부활 하노라

Amharisch

ያም ከሰማያ ውሃን በልክ ያወረደላችሁ ነው ፡ ፡ በእርሱም የሞተችውን አገር ሕያው አደረግን ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከመቃብራችሁ ) ትውወጣላችሁ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

그 길은 하늘과 대지에 있는모든 것을 소유하신 하나님의 길 이라 보라 모든 것이 하나님께로 향하지 않느뇨

Amharisch

ወደዚያ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ወደ ኾነው አላህ መንገድ ( ትመራለህ ) ፡ ፡ ንቁ ! ነገሮቹ ሁሉ ወደ አላህ ይመለሳሉ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

하늘과 대지에 있는 것이 하나님의 영광을 찬미하나니 왕국와찬미는 그분의 것이로다 실로 그 분은 모든 일에 전지전능하심이라

Amharisch

በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ ያሞግሳል ፡ ፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ምስጋናም ለእርሱ ነው ፡ ፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

그분은 하늘과 대지에 있는 모든 것을 아시며 또한 너희가 숨기는 것과 드러내는 모든 것도 아시나니 하나님은 심중에 있는 모 든 것을 알고 계시니라

Amharisch

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ የምትደብቁትንም የምትገልጡትንም ያውቃል ፡ ፡ አላህም በልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

그들은 대지를 여행하며 그 들 이전 백성들의 말로가 어떠했 는지 보지 않느뇨 그들은 이들보 다 더 많았고 강함이 우월하였으 며 대지에 자취들을 남겼노라 그 러나 그들이 얻었던 모든 것은 그들에게 이롭지 못하노라

Amharisch

የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሕዝቦች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ይመለከቱ ዘንድ በምድር ላይ አይኼዱምን ? ከእነርሱ ይበልጥ ብዙዎች በኀይልና በምድር ላይ በተዋቸው ምልክቶችም በጣም ብርቱዎች ነበሩ ፡ ፡ ያም ይሠሩት የነበሩት ከእነርሱ ምንም አልጠቀማቸውም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

실로 하늘과 대지에 있는 모 든 것이 하나님의 권능안에 있나 니 그분께서는 너희의 상태를 알 고 계시니라 그리하여 그들이 그 분께로 소환되어 가는 날 그분께 서는 그들이 행하였던 모든 사실을그들에게 알려 주시리니 실로 하나님은 모든 것을 알고 계시니라

Amharisch

ንቁ ! በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እናንተ በእርሱ ላይ ያላችሁበትን ኹኔታ በእርግጥ ያውቃል ፡ ፡ ወደእርሱ የሚመለሱበትን ቀንም ( ያውቃል ) ፡ ፡ የሠሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል ፡ ፡ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

하나님의 사업을 위해 재물 을 바치지 아니한 이유가 무엇이 뇨 하늘과 대지에 있는 재물은 모 두 하나님의 것으로 재물을 바치 고 성전하여 승리한 자와 그렇지 아니한 자가 같을 수 있느뇨 승 리하기 전에 베풀며 성전하는 자 가 승리한 후에 베풀며 성전하는 자보다 큰 보상을 받노라 모두에 게 보상을 약속하셨으며 너희가 행하는 모든 것을 지켜보고 계시 니라

Amharisch

የሰማያትና የምድር ውርስ ለአላህ ሲኾን በአላህ መንገድ የማትለግሱትም ለእናንተ ምን አልላችሁ ? ከእናንተ ውስጥ ( መካን ) ከመክፈት በፊት የለገሰና የተጋደለ ሰው ( ከተከፈተች በኋላ ከለገሰና ከተጋደለ ጋር ) አይስተካከልም ፡ ፡ ከእነዚያ በኋላ ከለገሱትና ከተጋደሉት እነዚህ በደረጃ በጣም የላቁ ናቸው ፡ ፡ ሁሉንም አላህ መልካሚቱን ተስፋ ቃል ገብቶላቸዋል ፡ ፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Koreanisch

그 계시 이후에 하나님은 이전 시편에서 대지는 나의 성실 한 종들이 상속하리라 하였노라

Amharisch

ምድንም መልካሞቹ ባሮቼ ይወርሷታል ማለትን ከመጽሐፉ ( ከተጠበቀው ሰሌዳ ) በኋላ በመጽሐፎቹ በእርግጥ ጽፈናል ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Eine bessere Übersetzung mit
8,934,713,326 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK