Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
macho yatainama chini .
ዓይኖቻቸው ተዋራጆች ( አቀርቃሪዎች ) ናቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
kwani hatukumpa macho mawili ?
ለእርሱ ሁለት ዓይኖችን አላደረግንለትምን ?
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
naye yuko juu kabisa upeo wa macho .
እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
walimwona kwa macho, lakini hawakumtambua.
ነገር ግን እንዳያውቁት ዓይናቸው ተይዞ ነበር።
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
wana nini wale walio kufuru wanakutumbulia macho tu ?
ለእነዚያም ለካዱት ወደ አንተ በኩል አንገቶቻቸውን መዝዘው የሚያተኩሩት ምን አላቸው ?
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na hakika yeye alimwona kwenye upeo wa macho ulio safi .
በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na watakuwa nao wanawake wenye macho ya staha mazuri .
እነርሱም ዘንድ ዓይናቸውን ( በባሎቻቸው ላይ ) አሳጣሪዎች የኾኑ ዓይናማዎች አልሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na pamoja nao wake zao wenye kutuliza macho , hirimu zao .
እነርሱ ዘንድም ዓይኖቻቸውን ( በባሎቻቸው ላይ ) አሳጣሪዎች እኩያዎች ( ሴቶች ) አልሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
tulikosea tulipo wafanyia maskhara , au macho yetu tu hayawaoni ?
« መቀለጃ አድርገን ያዝናቸውን ? ወይስ ዓይኖቻችን ከእነሱ ዋለሉ ? »
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
basi wangeli sema : macho yetu yamelevywa , bali sisi wenyewe tumerogwa .
« የተዘጉት ዓይኖቻችን ናቸው ፡ ፡ እንዲያውም እኛ የተደገመብን ሰዎች ነን » ባሉ ነበር ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
macho yao yatainama ; watatoka makaburini kama nzige walio tawanyika ,
ዓይኖቻቸው ያቀረቀሩ ኾነው ፤ ፍጹም የተበተነ አንበጣ መስለው ከመቃብሮቹ ይወጣሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
humo watakuwamo wanawake watulizao macho yao ; hajawagusa mtu kabla yao wala jini .
በውስጣቸው ከበፊታቸው ( ከባሎቻቸው በፊት ) ሰውም ጃንም ያልገሰሳቸው ዓይኖቻቸውን ( በባሎቻቸው ላይ ) አሳጣሪዎች ( ሴቶች ) አልሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
tangu mwanzo wa ulimwengu haijasikika kwamba mtu ameyafumbua macho ya mtu aliyezaliwa kipofu.
ዕውር ሆኖ የተወለደውን ዓይኖች ማንም እንደ ከፈተ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ አልተሰማም፤
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
( mwenyezi mungu ) anajua khiyana ya macho na yanayo ficha vifua .
( አላህ ) የዓይኖችን ክዳት ልቦችም የሚደብቁትን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
siku litakapo pulizwa barugumu , na tukawakusanya wakhalifu siku hiyo , hali macho yao ya kibuluu .
በቀንዱ በሚነፋ ቀን ( ሸክማቸው ከፋ ) ፤ ከሓዲዎችንም በዚያ ቀን ( ዓይኖቻቸው ) ሰማያዊዎች ሆነው እንሰበስባቸዋለን ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
hata watakapo ufikia moto yatawashuhudia masikio yao , na macho yao na ngozi zao kwa waliyo kuwa wakiyatenda .
በመጧትም ጊዜ ጆሮዎቻቸው ፣ ዓይኖቻቸውና ቆዳዎቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በእነርሱ ላይ ይመሰክሩባቸዋል ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
hao ndio mwenyezi mungu ameziziba nyoyo zao na masikio yao na macho yao . na hao ndio walio ghafilika .
እነዚያ እነርሱ በልቦቻቸው ፣ በዓይኖቻቸውም ፣ በጆሮዎቻቸውም ላይ አላህ ያተመባቸው ናቸው ፡ ፡ እነዚያም ዝንጉዎቹ እነሱ ናቸው ፡ ፤
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
macho yao yatainama chini , fedheha itawafunika . na hakika walikuwa wakiitwa wasujudu walipo kuwa wazima -
ዓይኖቻቸው የፈሩ ውርደት የምትሸፍናቸው ሲኾኑ ፤ ( ወደ ስግደት የሚጠሩበትን ) ፤ እነርሱም ( በምድረ ዓለም ) ደህና ኾነው ሳሉ ወደ ስግደት በእርግጥ ይጠሩ ነበሩ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
nafsi yoyote haijui waliyo fichiwa katika hayo yanayo furahisha macho - ni malipo ya yale waliyo kuwa wakiyatenda .
ይሠሩትም በነበሩት ለመመንዳት ከዓይኖች መርጊያ ለእነርሱ የተደበቀላቸውን ( ጸጋ ) ማንኛይቱም ነፍስ አታውቅም ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
wala usiyafuate usiyo na ujuzi nayo . hakika masikio , na macho , na moyo - hivyo vyote vitasailiwa .
ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል ፡ ፡ መስሚያ ፣ ማያም ፣ ልብም እነዚህ ሁሉ ( ባለቤታቸው ) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität: