Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
na majeshi ya ibilisi yote .
የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም ( ይጣላሉ ) ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
je ! zimekuwasilia khabari za majeshi ?
የሰራዊቶቹ ወሬ መጣልህን ?
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
nilisikia idadi ya majeshi wapanda farasi ilikuwa milioni mia mbili.
የፈረሰኞችም ጭፍራ ቁጥር እልፍ ጊዜ እልፍ፥ እልፍ ጊዜ እልፍ ነበረ፤ ቁጥራቸውን ሰማሁ።
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
basi tukamkamata yeye na majeshi yake na tukawatupa baharini , na yeye ndiye wa kulaumiwa .
እርሱንም ሰራዊቱንም ያዝናቸው ፡ ፡ እርሱ ተወቃሽ ሲኾን በባሕር ውስጥም ጣልናቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na alipanda kiburi yeye na majeshi yake katika nchi bila ya haki , na wakadhania kuwa hawatarudishwa kwetu .
እርሱም ሰራዊቶቹም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ ፡ ፡ እነርሱም ወደእኛ የማይመለሱ መኾናቸውን ጠረጠሩ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na alikusanyiwa sulaiman majeshi yake ya majini , na watu , na ndege ; nayo yakapangwa kwa nidhamu .
ለሱለይማንም ሰራዊቶቹ ከጋኔን ፣ ከሰውም ፣ ከበራሪም የኾኑት ተሰበሰቡ ፡ ፡ እነሱም ይከመከማሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na yaliyo kusibuni siku yalipo pambana majeshi mawili yalikuwa kwa idhini ya mwenyezi mungu , na ili awajue waumini .
ሁለቱ ጭፍሮችም በተጋጠሙ ቀን የደረሰባችሁ በአላህ ፈቃድ ነው ፡ ፡ ምእምናንንም ( ሊፈትንና ) ሊገልጽ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
basi tukamshika yeye na majeshi yake , na tukawatupa baharini . basi hebu angalia ulikuwaje mwisho wa wenye kudhulumu ?
እርሱንም ሰራዊቱንም በጥብቅ ያዝናቸው ፡ ፡ በባሕርም ውስጥ ጣልናቸው ፡ ፡ የበደለኞች መጨረሻም ፤ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
basi wakamwokota watu wa firauni , aje kuwa adui kwao na huzuni . hakika firauni na hamana na majeshi yao walikuwa wenye makosa .
የፈርዖን ቤተሰቦችም ( መጨረሻው ) ለእነርሱ ጠላት ሐዘንም ይሆን ዘንድ አነሱት ፡ ፡ ፈርዖንና ሃማንም ሰራዊቶቻቸውም ሀጢአተኞች ነበሩ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
zikumbukeni neema za mwenyezi mungu zilio juu yenu . pale yalipo kufikilieni majeshi , nasi tukayapelekea upepo , na majeshi msiyo yaona .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ብዙ ሰራዊት በመጣችባችሁና በእነርሱ ላይ ነፋስንና ያላያችኋትን ሰራዊት በላክን ጊዜ በእናንተ ላይ ( ያደረገላችሁን ) የአላህን ጸጋ አስታውሱ ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
kisha mwenyezi mungu akateremsha utulivu wake juu ya mtume wake na juu ya waumini . na akateremsha majeshi ambayo hamkuyaona , na akawaadhibu wale walio kufuru .
ከዚያም አላህ እርጋታውን በመልክተኛውና በምእምናኖቹ ላይ አወረደ ፡ ፡ ያላያችኋቸውንም ሰራዊት አወረደ ፡ ፡ እነዚያን የካዱትንም በመገደልና በመማረክ አሰቃየ ፡ ፡ ይህም የከሓዲያን ፍዳ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
walizima mioto mikali, waliepuka kuuawa kwa upanga. walikuwa dhaifu lakini walipata nguvu. walikuwa hodari katika vita wakashinda majeshi ya kigeni.
የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ።
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
hivyo, kesho yake, agripa na bernike walifika kwa shangwe katika ukumbi wa mkutano wakiwa wameandamana na wakuu wa majeshi na viongozi wa mji. festo aliamuru paulo aletwe ndani,
በነገውም አግሪጳና በርኒቄ በብዙ ግርማ መጥተው ከሻለቆችና ከከተማው ታላላቆች ጋር ወደ ፍርድ ቤት ገቡ፤ ፊስጦስም ባዘዘ ጊዜ ጳውሎስን አመጡት።
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
hakika ilikuwa ni ishara kwenu katika yale majeshi mawili yalipo pambana . jeshi moja likipigana katika njia ya mwenyezi mungu , na jingine kafiri likiwaona zaidi kuliko wao mara mbili , kwa kuona kwa macho .
( የበድር ቀን ) በተጋጠሙት ሁለት ጭፍሮች ለናንተ በእርግጥ ተዓምር አልለ ፡ ፡ አንደኛዋ ጭፍራ በአላህ መንገድ ትጋደላለች ፡ ፡ ሌላይቱም ከሓዲ ናት ፡ ፡ ከሓዲዎቹ ( አማኞቹን ) በዓይን አስተያየት እጥፋቸውን ኾነው ያዩዋቸዋል ፡ ፡ አላህም በርዳታው የሚሻውን ሰው ያበረታል ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለማስተዋል ባለቤቶች በእርግጥ መገሰጫ አለበት ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na walipo toka kupambana na jaluti na majeshi yake walisema : mola wetu mlezi ! tumiminie subira , na isimamishe imara miguu yetu , na utusaidie tuwashinde watu makafiri--
ለጃሎትና ለሠራዊቱ በተሰለፉም ጊዜ ፡ - « ጌታችን ሆይ ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ ፤ ጫማዎቻችንንም አደላድል ፤ በከሓዲያን ሕዝቦችም ላይ እርዳን » አሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
mpaka walipo fika kwenye bonde la wadudu chungu , alisema mdudu chungu mmoja : enyi wadudu chungu ! ingieni majumbani mwenu , asikupondeni sulaiman na majeshi yake bila ya wao kutambua .
በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን « እናንተ ጉንዳኖች ሆይ ! ወደ መኖሪያዎቻችሁ ግቡ ፡ ፡ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁ » አለች ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
alipo vuka mto yeye na wale walio amini pamoja naye , walisema : leo hatumwezi jaluti ( goliati ) na majeshi yake . wakasema wale wenye yakini ya kukutana na mwenyezi mungu : makundi mangapi madogo yameshinda makundi makubwa kwa idhini ya mwenyezi mungu .
ጧሉትም በሠራዊቱ ( ታጅቦ ) በወጣ ጊዜ ፡ - « አላህ በወንዝ ( ውሃ ) ፈታኛችሁ ነው ከርሱም የጠጣ ሰው ከእኔ አይደለም ፡ ፡ ያልቀመሰውም ሰው በእጁ መዝገንን የዘገነ ሰው ብቻ ሲቀር እርሱ ከኔ ነው » አለ ፡ ፡ ከእነርሱም ጥቂቶች ሲቀሩ ከርሱ ጠጡ ፡ ፡ እርሱና እነዚያም ከእርሱ ጋር ያመኑት ( ወንዙን ) ባለፉት ጊዜ ፡ - « ጃሎትንና ሠራዊቱን በመዋጋት ለኛ ዛሬ ችሎታ የለንም » አሉት ፡ ፡ እነዚያ እነርሱ አላህን ተገናኝዎች መኾናቸው የሚያረጋግጡት ፡ - « ከጥቂት ጭፍራ በአላህ ፈቃድ ብዙን ጭፍራ ያሸነፈች ብዙ ናት ፤ አላህም ከታጋሾች ጋር ነው » አሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität: