Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
ni nani kati yenu aliye pandwa na wazimu .
ዕብደት በማንኛችሁ እንዳልለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
kesho watajua ni nani huyo mwongo mwenye kiburi .
ውሸታሙ ኩሩው ማን እንደኾነ ነገ በእርግጥ ያውቃሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
waulize : ni nani miongoni mwao dhamini wa haya ?
በዚህ ማንኛቸው ተያያዥ እንደ ኾነ ጠይቃቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
ni nani atakayeweza kuwadhuru ninyi kama mkizingatia kutenda mema?
በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው?
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
ni nani atakayehusika na kuweka masaa ya kazi na taratibu za kazi?
የቤት ሠራተኛይቱ ሚስቲቱ ማግኘት የነበረባትን ጥቅም ማግኘት የለባትም?
Letzte Aktualisierung: 2016-02-24
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
yesu akawauliza, "na ninyi je, mwasema mimi ni nani?"
እርሱም። እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
wakasema, "haya kristo, tutabirie; ni nani amekupiga!"
ትንቢት ተናገርልን አሉ።
Letzte Aktualisierung: 2012-05-04
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
@htunga: @zittokabwe hivi, huyu meles ni nani hasa?
@htunga: @zittokabwe መለስ ግን የምር ማን ነው?
Letzte Aktualisierung: 2016-02-24
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na enyi watu wangu ! ni nani atakaye nisaidia kwa mwenyezi mungu nikiwafukuza hawa ?
« ሕዝቦቼም ሆይ ባባርራቸው ከአላህ ( ቅጣት ) የሚያድነኝ ማን ነው አትገሰጹምን »
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
( firauni ) akasema : basi mola wenu mlezi ni nani , ewe musa ?
( ፈርዖንም ) « ሙሳ ሆይ ! ጌታችሁ ማነው » አለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na ukiwauliza ni nani aliye waumba ? bila ya shaka watasema : mwenyezi mungu !
ማን እንደፈጠራቸውም ብትጠይቃቸው « በእርግጥ አላህ ነው » ይላሉ ፡ ፡ ታዲያ ( ከእምነት ) ወዴት ይዞራሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
akikunusuruni mwenyezi mungu hapana wa kukushindeni , na akikutupeni ni nani , basi , baada yake yeye ataye kunusuruni ? na waumini wamtegemee mwenyezi mungu tu .
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም ፡ ፡ ቢያዋርዳችሁም ያ ከርሱ ( ማዋረድ ) በኋላ የሚረዳችሁ ማነው በአላህም ላይ ብቻ ምእምናን ይመኩ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
ambaye ameumba mauti na uhai ili kukujaribuni ni nani miongoni mwenu mwenye vitendo vizuri zaidi . na yeye ni mwenye nguvu na mwenye msamaha .
ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው ፡ ፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
akasema : enyi wahishimiwa ! ni nani kati yenu atakaye niletea kiti chake cha enzi kabla hawajanijia nao wamekwisha salimu amri .
« እናንተ መኳንንቶች ሆይ ! ሙስሊሞች ኾነው ሳይመጡኝ በፊት ዙፋንዋን የሚያመጣልኝ ማንኛችሁ ነው » አለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
au ni nani anaye miliki kusikia na kuona ? na nani amtoaye hai kutoka maiti , na akamtoa maiti kutoka aliye hai ?
« ከሰማይና ከምድር ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማን ነው መስሚያዎችንና ማያዎችንስ የፈጠረ ማን ነው ከሙትም ሕያውን የሚያወጣ ከሕያውም ሙትን የሚያወጣስ ማን ነው ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብርስ ማን ነው » በላቸው ፡ ፡ « በእርግጥም አላህ ነው » ይሉሃል ፡ ፡ « ታዲያ ( ለምን ታጋራላችሁ ) አትፈሩትምን » በላቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
sema : ni nani mkononi mwake umo ufalme wa kila kitu , naye ndiye anaye linda , wala hakilindwi asicho taka , kama mnajua ?
« የነገሩ ሁሉ ግዛት በእጁ የኾነ እርሱ የሚጠብቅ በእርሱ ላይ የማይጠበቅ ማን ነው የምታውቁ እንደኾናችሁ ( መልሱልኝ ) » በላቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na akatupigia mfano , na akasahau kuumbwa kwake , akasema : ni nani huyo atakaye ihuisha mifupa nayo imekwisha mung'unyika ?
ለእኛም ምሳሌን አደረገልን ፡ ፡ መፈጠሩንም ረሳ ፡ ፡ « አጥንቶችን እነርሱ የበሰበሱ ሲኾኑ ሕያው የሚያደርጋቸው ማነው ? » አለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
baada ya hawa hawakuhalalikii wewe wanawake wengine , wala kuwabadilisha kwa wake wengine ingawa uzuri wao ukikupendeza ; isipo kuwa yule uliye mmiliki kwa mkono wako wa kulia . na mwenyezi mungu anachungua kila kitu .
ከእነዚህ በኋላ እጅህ ከጨበጠቻቸው ( ባሮች ) በስተቀር ሴቶች ለአንተ አይፈቀዱልህም ፡ ፡ ከሚስቶችም መልካቸው ቢደንቅህም እንኳ በእነርሱ ልታላውጥ ( አይፈቀደልህም ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
na ukiwauliza : ni nani anaye teremsha maji kutoka mbinguni , na akaihuisha ardhi baada ya kufa kwake ? bila ya shaka watasema : ni mwenyezi mungu .
ከሰማይም ውሃን ያወረደና በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው ያደረጋት ማን እንደኾነ ብትጠይቃቸው « አላህ ነው » ይሉሃል ፡ ፡ « ምስጋና ለአላህ ነው » በላቸው ፡ ፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
basi ni nani dhaalimu mkubwa kuliko yule anaye mzulia mwenyezi mungu uwongo , au anaye zikanusha ishara zake ? hao itawafikia sehemu yao waliyo andikiwa , mpaka watakapo wafikia wajumbe wetu kuwafisha , watawaambia : wako wapi mlio kuwa mkiwaomba badala ya mwenyezi mungu ?
በአላህ ላይ ውሸትን ከቀጠፈ ወይም በአንቀጾቹ ከአስዋሸ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው እነዚያ ( ከተጻፈላቸው ) ከመጽሐፉ ውስጥ ሲኾን ዕድላቸው ያገኛቸዋል ፡ ፡ ( የሞት ) መልክተኞቻችንም የሚገድሏቸው ኾነው በመጡባቸው ጊዜ « ከአላህ ሌላ ትገዟቸው የነበራችሁት የት አሉ » ይሏቸዋል ፡ ፡ « ከእኛ ተሰወሩን » ይላሉ ፡ ፡ እነርሱም ከሃዲያን እንደነበሩ በነፍሶቻቸው ላይ ይመሰክራሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.