Results for እንዲናገሩ translation from Amharic to Arabic

Amharic

Translate

እንዲናገሩ

Translate

Arabic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

Amharic

Arabic

Info

Amharic

ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና።

Arabic

لتصمت نساؤكم في الكنائس لانه ليس مأذونا لهنّ ان يتكلمن بل يخضعن كما يقول الناموس ايضا.

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Amharic

ያለ መጠንም ተገረሙና። ሁሉን ደኅና አድርጎአል፤ ደንቆሮችም እንዲሰሙ ዲዳዎችም እንዲናገሩ ያደርጋል አሉ።

Arabic

وبهتوا الى الغاية قائلين انه عمل كل شيء حسنا. جعل الصم يسمعون والخرس يتكلمون

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Amharic

አጋንንትም ደግሞ። አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እያሉ እየጮኹም ከብዙዎች ይወጡ ነበር፤ ገሠጻቸውም ክርስቶስም እንደ ሆነ አውቀውት ነበርና እንዲናገሩ አልፈቀደላቸውም።

Arabic

وكانت شياطين ايضا تخرج من كثيرين وهي تصرخ وتقول انت المسيح ابن الله. فانتهرهم ولم يدعهم يتكلمون لانهم عرفوه انه المسيح

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Amharic

አሁንም፥ ጌታ ሆይ፥ ወደ ዛቻቸው ተመልከት፤ ለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ፥ ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው።

Arabic

‎والآن يا رب انظر الى تهديداتهم وامنح عبيدك ان يتكلموا بكلامك بكل مجاهرة

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Amharic

ቁርኣንም በእርሱ ተራራዎች በተነዱበት ወይም በእርሱ ምድር በተቆራረጠችበት ወይም በእርሱ ሙታን እንዲናገሩ በተደረጉበት ኖሮ ( የመካ ከሓዲዎች ባላመኑ ነበር ) ፡ ፡ በእውነቱ ነገሩ ሁሉ የአላህ ነው ፡ ፡ እነዚያ ያመኑት ሰዎች እነሆ አላህ በሻ ኖሮ ሰዎችን በመላ በእርግጥ ይመራቸው እንደነበረ አያውቁምን እነዚያም የካዱት በሥራቸው ምክንያት ( አጥፊ ) ዐደጋ የምታገኛቸው ከመኾን ወይም የአላህ ቀጠሮ እስኪመጣ በአገራቸው አቅራቢያ ( አንተ ) የምትሰፍርባቸው ከመኾን አይወገዱም ፡ ፡ አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና ፡ ፡

Arabic

ونزل لما قالوا له إن كنت نبيا فسيّر عنا جبال مكة ، واجعل لنا فيها أنهارا وعيونا لنغرس ونزرع وابعث لنا آباءنا الموتى يكلمونا أنك نبي « ولو أن قرآنا سُيّرت به الجبال » نقلت عن أماكنها « أو قطّعت » شققت « به الأرض أو كلم به الموتى » بأن يحيوا لما آمنوا « بل لله الأمر جميعا » لا لغيره فلا يؤمن إلا من شاء إيمانه دون غيره إن أوتوا ما اقترحوا ، ونزل لما أراد الصحابة إظهار ما اقترحوا طمعا في إيمانهم « أفلم ييأس » يعلم « الذين آمنوا أن » مخففة أي أنه « لو يشاء الله لهدي الناس جميعا » إلى الإيمان من غير آية « ولا يزال الذين كفروا » من أهل مكة « تصيبهم بما صنعوا » بصنعهم أي كفرهم « قارعهٌ » داهية تقرعهم بصنوف البلاء من القتل والأسر والحرب والجدب « أو تحل » يا محمد بجيشك « قريبا من دارهم » مكة « حتى يأتي وعد الله » بالنصر عليهم « إن الله لا يخلف الميعاد » وقد حلَّ بالحديبية حتى أتى فتح مكة .

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,934,213,867 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK