From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
እነዚህ ትልልቅ ሰልፎችን የሚያስተባብረው የትዊተር ገጽ መሆኑ ያሰገረመው ሓማድ አል ሳባህ ይህንን አስተያየቱን አስፍሯል፡፡
in a comment on having a twitter account organizing those major marches, hamad al-sabah wrote:
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
ሌላው አስገራሚ የሚያደርገው ነገር ደግሞ የሁለቱም ሰልፎች ቀንና መነሻ ቦታ የተወሰነው በህቡዕ የትዊተር ገጽ መሆኑ ነው፡፡
what is interesting though is that an anonymous twitter account is the one deciding dates of both marches and the meeting points.
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
ኢትዮጵያ የረኀብ ቀውስ ተጋርጦባት አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እየጠየቀች እያለ ብዙ ቶን ምግብ ከአገሪቷ እየወጣ መሆኑ አስተዛዛቢ ነው፡፡
ironically, while ethiopia is facing a hunger crisis and making urgent appeals for aid, tonnes of food are actually leaving the country.
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
ጆሮም። እኔ ዓይን አይደለሁምና የአካል ክፍል አይደለሁም ቢል፥ ይህን በማለቱ የአካል ክፍል መሆኑ ይቀራልን?
and if the ear shall say, because i am not the eye, i am not of the body; is it therefore not of the body?
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
ኢትዮጵያ ውስጥ ለፖለቲካዊ ዓላማ ሲባል ህጉ ምን ያህል በቀላሉ ስራ ላይ እንደሚውል ወይም ችላ እንደሚባል ሲታይ ጉዳዩ ለእነሱ እንዲፈታላቸው ያለው ተስፋ ፖለቲካዊ ጫና ብቻ መሆኑ ሲታይ ነገርየው ከባድ ምጸት ነው።
considering the ease with which national law in ethiopia is employed or ignored for political ends, it is a grim irony that only political pressure can hope to resolve the case in their favor.
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።
to whom god would make known what is the riches of the glory of this mystery among the gentiles; which is christ in you, the hope of glory:
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫው ውድድር ላይ ተሳትፎ ከተመለሰ ወዲህ ሰሞኑን እየተስተዋለ ያለው ነገር ከአጭርም ይሁን ከረጅም ግዜ ግብ አንፃር ለብሔራዊ ቡድኑም ሆነ ለእግር ኳሳችን መሻሻል የሚበጅ አይመስልም፡፡ የሀገራችንን እግር ኳስ ሕልውና ወደአስጊ ደረጃ እያደረሱት ያሉ የስፖርቱ ማዘውተሪያ ቦታዎች እጥረት እና ተተኪዎችን የማፍራት ከፍተኛ ችግሮች ከፊቱ ተደቅነው ከዚህ በፊትም ተጨባጭነት በሌለው ሁኔታ ሲያወዛግብ የነበረው የአሰለጣጠን ፍልስፍና ቀዳሚው አከራካሪ ጉዳይ መሆኑ ይበልጥ አሳሳቢ ሆኖ ታይቶኛል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ምድቡን በበላይነት እየመራ በሚገኝበት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የፊታችን መጋቢት 13፣ 14 ወይም 15 የቦትስዋና አቻውን በአዲስ አበባ ስታድየም ያስተናግዳል፡፡ የሰሞኑ አላስፈላጊ እሰጣገባ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው በጥሩ ሁኔታ እየተጓዘ ያለው ቡድን ከፊቱ ለሚጠብቀው ጨዋታ ማበረታቻ ይሆን?