From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
ጥሩ ስራ
잘 했어
Last Update: 2021-02-06
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
jobጥሩ ስራ
good job
Last Update: 2022-04-28
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
ስራ ፈጣሪ ማህበረሰብ
entrepreneurship community
Last Update: 2021-09-30
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
ጉግል ቪዲዮ ፍለጋ አጋር ማሳያ
ጉግል ቪዲዮ ፍለጋ አጋር ማሳያ
Last Update: 2024-10-22
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
ምን አይነት ስራ ነው የምትሰራው
what does your work involve
Last Update: 2024-09-21
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
በትዊተር ይህ ስራ መልካም ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡
on twitter, the initiative was welcomed:
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
አሁን ስራ የለኝም ማነኛውንም እድል እጠቀማለው ገንዘብ ለማግኘት
i don't have a job right now i use any opportunity to make money
Last Update: 2020-04-20
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና።
for where envying and strife is, there is confusion and every evil work.
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
ከእነርሱ የሚጠበቀው የታገደውን ስራ ስም ፣ የታገደበትን ቀን ፣ምክንያት እና የመኖሩን ምስክር መጥቀስ ነው፡፡
they are required to give the name of the censored work, the censorship date, entity and reason.
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
ኢትዮጵያ ውስጥ ለፖለቲካዊ ዓላማ ሲባል ህጉ ምን ያህል በቀላሉ ስራ ላይ እንደሚውል ወይም ችላ እንደሚባል ሲታይ ጉዳዩ ለእነሱ እንዲፈታላቸው ያለው ተስፋ ፖለቲካዊ ጫና ብቻ መሆኑ ሲታይ ነገርየው ከባድ ምጸት ነው።
considering the ease with which national law in ethiopia is employed or ignored for political ends, it is a grim irony that only political pressure can hope to resolve the case in their favor.
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
ይህ በእንዲህ እንዳለ እንዳንዶች የጎግል መታገድ እውነተኛው ምክንያት ከመስከረም 22 ጀምሮ ስራ ይጀመራል ተብሎ የሚጠበቀውን እስካሁን ግን ብቅ ያላለውን የኢራናውያን ብሔራዊ በየነ መረብ የበለጠ ለማስተዋወቅ ነው ሲሉ ከወዲሁ ግምታቸውን አስቀምጠዋል፡፡
meanwhile some speculate that the true reason for blocking google has more to do with promoting the so called iranian "national internet" which was supposed to become operational on 22 september, but has so far not appeared.
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
Warning: Contains invisible HTML formatting
ከታች የሚታየው "ፀረ-ጃፓን አመጽ" (反日示威) ለሚለው ፍለጋ የተገኘው ውጤት ነው፡
below is the screen capture of the "anti-japan protest" (反日示威) search result:
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
Warning: Contains invisible HTML formatting
የቴክኒካል ትብብር እና ስምምነትን ይመለከታል፤ ለብዙ ዘመናት ከቆየው የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ላለፉት አመታት በከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ደረጃ የተለያዩ ውይይቶች የተደረጉ ሲሆን ከዚህም ውስጥ አንዱ ከሩሲያ ሄሊኮፕተር ካምፓኒ ጋር የደጀን አቪዬሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የነበረው የሄሊኮፕተር ኦቨርሆል ስራ የማደስ እና የማሻሻል ስራ እና የሙያተኛ ስልጠና እና የተለያዩ የምርት እና የፋሲሊቲ ግብአት አቅርቦት ላይ በትብብር ለመስራት የተጀመሩ ጅምር ስራዎች አንዳሉ ይታወቃል፡፡ ኮርፓሬሽናችን ይህንን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት ያለው በመሆኑ እንደ መነሻ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ የተደረጉ የተለያዩ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶችን ያቀረብን ሲሆን በቀጣይ አብረን ለመስራት ካለን ፅኑ እምነት የተነሳ በአጭር ጊዜ በፍላጎቶች ተመጣጣኝ ዋጋ እንድታቀርቡልን በቀጥታ ግዥ ከሩሲያ ሄሊኮፕተር እየጠየቅን ከዚሁ ጎን ለጎን ቀጣይ የስራ ግንኙነታችን የሚያስተሳስርልን የሁለት ሚ-35 ሄሊኮፕተር የኦቨርሆል ስራ በጋራ በደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ግቢ ውስጥ የሚገኙ በመሆኑ ሙያተኞች በመላክ የቅድመ ጥገና ፍተሻ በማድረግ ወደ ስራ እንድንገባ እና የሁለቱም ወዳጅ አገሮች ትስስር እንድናጠናክር እየጠየቅን ሌሎች ፍላጎታችንን በዝርዝር በምናቀርበው ሰነድ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን ላቀረብነው ጥየቄ ፈጣን ምላሽ እንድትሰጡን ከልብ በመተማመን ነው፡፡
Last Update: 2020-11-09
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference: