Results for translation from Chinese (Simplified) to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

Chinese (Simplified)

Amharic

Info

Chinese (Simplified)

求 魚 、 給 他 蛇 呢

Amharic

ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን?

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

求 雞 蛋 、 給 他 蠍 子 呢

Amharic

ወይስ እንቍላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን?

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

自 稱 為 聰 明 、 成 了 愚 拙

Amharic

ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

你 不 可 為 惡 所 勝 、 要 以 善 勝 惡

Amharic

ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

那 本 來 叫 人 活 的 誡 命 、 倒 叫 我 死

Amharic

ለሕይወትም የተሰጠችውን ትእዛዝ እርስዋን ለሞት ሆና አገኘኋት፤

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

馬 利 亞 卻 把 這 一 切 的 事 存 在 心 裡 、 復 思 想

Amharic

ማርያም ግን ይህን ነገር ሁሉ በልብዋ እያሰበች ትጠብቀው ነበር።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

司 提 滿 得 恩 惠 能 力 、 在 民 間 行 了 大 奇 事 和 神 蹟

Amharic

እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

倒 虛 己 、 取 了 奴 僕 的 形 像 、 成 為 人 的 樣 式

Amharic

ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

眾 人 聽 見 這 話 、 就 極 其 惱 怒 、 向 司 提 咬 牙 切 齒

Amharic

ይህንም በሰሙ ጊዜ በልባቸው በጣም ተቈጡ ጥርሳቸውንም አፋጩበት።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

倒 看 見 了 主 託 我 傳 福 音 給 那 未 受 割 禮 的 人 、 正 如 託 彼 得 傳 福 音 給 那 受 割 禮 的 人

Amharic

ተመልሰው ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት የሆነው ወንጌል አደራ እንደ ተሰጠው እንዲሁ ለእኔ ላልተገረዙት የሆነው ወንጌል አደራ እንደ ተሰጠኝ አዩ፤

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

你 們 倒 羞 辱 貧 窮 人 。 那 富 足 人 豈 不 是 欺 壓 你 們 、 拉 你 們 到 公 堂 去 麼

Amharic

እናንተ ግን ድሆችን አዋረዳችሁ። ባለ ጠጎቹ የሚያስጨንቁአችሁ አይደሉምን? ወደ ፍርድ ቤትም የሚጎትቱአችሁ እነርሱ አይደሉምን?

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

約 翰 想 要 攔 住 他 、 說 、 我 當 受 你 的 洗 、 你 倒 上 我 這 裡 來 麼

Amharic

ዮሐንስ ግን። እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ ይከለክለው ነበር።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

我 是 攻 克 己 身 、 叫 身 服 我 . 恐 怕 我 傳 福 音 給 別 人 、 自 己 倒 被 棄 絕 了

Amharic

ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Chinese (Simplified)

沒 有 人 把 新 布 補 在 舊 衣 服 上 . 因 為 所 補 上 的 、 帶 壞 了 那 衣 服 、 破 的 就 更 大 了

Amharic

በአረጀ ልብስ አዲስ እራፊ የሚያኖር የለም፤ መጣፊያው ልብሱን ይቦጭቀዋልና፥ መቀደዱም የባሰ ይሆናል።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
9,150,585,993 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK