From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
onť utváří vás v lůně matek vašich , dle libosti své . není boha , kromě něho , mocného , moudrého .
እርሱ ያ በማሕጸኖች ውስጥ እንደሚሻ አድርጎ የሚቀርጻችሁ ነው ፡ ፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
aby nevzal stokrát tolik nyní v času tomto domů a bratrů a sestr a matek a synů a rolí s protivenstvím, a v budoucím věku život věčný.
አሁን በዚህ ዘመን ከስደት ጋር ቤቶችን ወንድሞችንና እኅቶችንም እናቶችንም ልጆችንም እርሻንም መቶ እጥፍ፥ በሚመጣውም ዓለም የዘላለም ሕይወት የማይቀበል ማንም የለም።
Last Update: 2012-05-06
Usage Frequency: 1
Quality:
bůh vyvedl vás z útrob matek vašich , nemající nejmenšího vědění : a dal vám sluch a zrak a srdce , abyste mu byli vděčnými .
አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ ፡ ፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bůh vás vyvedl z útrob matek vašich , aniž jste měli nějaké vědění , a pak vám sluch , zrak i srdce dal - snad budete vděční .
አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ ፡ ፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
toto znaje, že spravedlivému není uložen zákon, ale nepravým a nepoddaným, bezbožným a hříšníkům, nešlechetným a nečistým, mordéřům otců svých a matek, vražedlníkům,
ይኸውም፥ ለበደለኞችና ለማይታዘዙ፥ ለዓመጸኞችና ለኃጢአተኞች፥ ቅድስና ለሌላቸውና ለርኵሳን፥ አባትና እናትን ለሚገድሉ፥ ለነፍሰ ገዳዮችና ለሴሰኞች፥ ከወንድ ጋርም ለሚተኙ፥ በሰዎችም ለሚነግዱ፥ ለውሸተኞችም በውሸትም ለሚምሉ፥ የብሩክ እግዚአብሔርንም ክብር እንደሚገልጥ ለእኔ አደራ እንደ ተሰጠኝ ወንጌል የሆነውን ደኅና ትምህርት ለሚቃወም ለሌላ ነገር ሁሉ ሕግ እንደ ተሰራ እንጂ ለጻድቅ እንዳልተሰራ ሲያውቅ ነው።
Last Update: 2012-05-06
Usage Frequency: 1
Quality:
on tvoří vás v lůnech matek vašich jedním tvořením za druhým , v temnotě trojnásobné . takový je bůh , pán váš , a jemu náleží panství ; není božstva kromě něho .
ከአንዲት ነፍስ ፈጠራችሁ ፡ ፡ ከዚያም ከእርሷ መቀናጆዋን አደረገ ፡ ፡ ለእናንተም ከግመልና ከከብት ፣ ከፍየል ፣ ከበግ ስምንት ዓይነቶችን ( ወንድና ሴት ) አወረደ ፡ ፡ በእናቶቻችሁ ሆዶች ውስጥ በሦስት ጨለማዎች ውስጥ ከመፍጠር በኋላ ( ሙሉ ) መፍጠርን ይፈጠራችኋል ፡ ፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ ስልጣኑ የርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ታዲያ ወዴት ትዞራላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a ( dal mi ) , abych úctu měl vůči matce své : aniž učinil mne zpupným zbídačelcem .
« ለእናቴም ታዛዥ ( አድርጎኛል ) ፡ ፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: