Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
hij is de eenige god , de schepper , de maker , de vormer . hij heeft de meest uitmuntende namen .
እርሱ አላህ ፈጣሪው ( ከኢምንት ) አስገኚው ፣ ቅርጽን አሳማሪው ነው ፡ ፡ ለእርሱ መልካሞች ስሞች አልሉት ፡ ፡ በሰማያትና በምድርም ያለው ሁሉ ለእርሱ ያሞግሳል ፡ ፡ እርሱም
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
en toen moesa tot zijn volk zei : " mijn volk , jullie hebben jezelf onrecht aangedaan doordat jullie het kalf hebben aangenomen . wendt jullie berouwvol tot jullie maker en doodt dan jezelf .
ሙሳም ለሕዝቦቹ ፡ - « ሕዝቦቼ ሆይ ! እናንተ ወይፈንን ( አምላክ አድርጋችሁ ) በመያዛችሁ ነፍሶቻችሁን በደላችሁ ፡ ፡ ወደ ፈጣሪያችሁም ተመለሱ ፤ ነፍሶቻችሁንም ግደሉ ፤ ይሃችሁ በፈጣሪያችሁ ዘንድ ለናንተ በላጭ ነው » ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ በእናንተም ላይ ጸጸትን በመቀበል ተመለሰላችሁ ፡ ፡ እነሆ እርሱ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
doodvallen mogen de makers van de kuil ,
የጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: