Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
how pleasant they look when you bring them home in the evenings and when you take them out to pasture in the mornings .
ለእናንተም በእርሷ ወደ ማረፊያዋ በምትመልሷት ጊዜ በምታሰማሩዋትም ጊዜ ውበት አላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do they look except for the ways of former nations ? you shall never find any change in the way of allah .
በምድር ላይ ኩራትንና በክፉ ( ተንኮል ) መዶለትንም ( እንጂ አልጨመረላቸውም ፡ ፡ ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም ፡ ፡ የቀድሞዎቹን ደንብ እንጂ ይጠባበቃሉን ? ለአላህ ደንብም መልለወጥን አታገኝም ፡ ፡ ለአላህ ደንብም መዛወርን አታገኝም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
those who chose disbelievers for their friends instead of believers ! do they look for power at their hands ?
እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርገው የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉን ልቅናውም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do they look for aught but that the angels shall come to them , or thy lord 's command shall come ? so did those before them , and god wronged them not , but themselves they wronged .
( ከሓዲዎች ) መላእክት ወደ እነሱ መምጣትን ወይም የጌታህ ትእዛዝ መምጣቱን እንጂ አይጠባበቁም ፡ ፡ ከእነሱ በፊት የነበሩት እንደዚህ ሠርተዋል ፡ ፡ አላህም አልበደላቸውም ፤ ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and whenever a chapter is revealed , they look at one another , “ does anyone see you ? ” then they slip away .
( እነሱን የምታነሳ ) ምዕራፍም በተወረደች ጊዜ አንድ ሰው ያያችኋልን እያሉ ከፊሎቻቸው ወደ ከፊሉ ይመለከታሉ ፡ ፡ ከዚያም ( ተደብቀው ) ይኼዳሉ ፡ ፡ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው አላህ ልቦቻቸውን አዞረ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and whenever a surah is revealed , they look at each other , [ saying ] , " does anyone see you ? " and then they dismiss themselves . allah has dismissed their hearts because they are a people who do not understand .
( እነሱን የምታነሳ ) ምዕራፍም በተወረደች ጊዜ አንድ ሰው ያያችኋልን እያሉ ከፊሎቻቸው ወደ ከፊሉ ይመለከታሉ ፡ ፡ ከዚያም ( ተደብቀው ) ይኼዳሉ ፡ ፡ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው አላህ ልቦቻቸውን አዞረ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.