From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
a mention of the mercy of thy lord unto his servant zachariah .
( ይህ ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a mention of the mercy of your lord towards his servant zechariah .
( ይህ ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ this is ] a mention of the mercy of your lord to his servant zechariah
( ይህ ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and whosoever does evil equal to the weight of an atom ( or a small ant ) , shall see it .
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( this is ) a mention of the mercy of your lord to his slave zakariya ( zachariah ) .
( ይህ ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if you have faith in god 's revelations , eat the flesh of the animal which has been slaughtered with a mention of his name .
በአንቀጾቹም አማኞች እንደ ኾናችሁ ( ሲታረድ ) የአላህ ስም በእርሱ ላይ ከተወሳበት እንስሳ ብሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not eat the flesh of an animal which has been slaughtered without a mention of the name of god ; it is a sinful deed . satan teaches his friends to argue with you .
በእርሱም ላይ የአላህ ስም ካልተጠራበት ነገር አትብሉ ፡ ፡ እርሱም በእርግጥ አመጽ ነው ፡ ፡ ሰይጣናትም ወደ ወዳጆቻቸው ( በክትን በመብላት ) ይከራከሯችሁ ዘንድ ያሾከሹካሉ ፡ ፡ ብትታዘዙዋቸውም እናንተ በእርግጥ አጋሪዎች ናችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : " who guards you from ar-rahman by night and by day ? " yet from a mention of their lord they turn away .
« ከአልረሕማን ( ቅጣት ) በሌሊትና በቀን የሚጠብቃችሁ ማነው » በላቸው ፡ ፡ በእውነቱ እነሱ ከጌታቸው ግሳጼ ( ከቁርአን ) ዘንጊዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
god has forbidden you to eat that which has not been properly slaughtered , blood , pork , and the flesh of any animal which has not been consecrated with a mention of the name of god . however , in an emergency , without the intention of transgression or repeating transgression , one will not be considered to have committed a sin .
በናንተ ላይ እርም ያደረገው በክትንና ደምን ፣ የእሪያ ሥጋንም ፣ በእርሱም ( ማረድ ) ከአላህ ስም ሌላ የተነሳበትን ነገር ብቻ ነው ፡ ፡ ሽፍታና ወሰን አላፊ ሳይኾን ( ለመብላት ) የተገደደ ሰውም በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but he who performs good deeds , whether man or a woman , and is a believer , will surely enter paradise , and none shall be deprived even of an iota of his reward .
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች አንዳችን የሚሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ ፡ ፡ በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
surely ! allah wrongs not even of the weight of an atom ( or a small ant ) , but if there is any good ( done ) , he doubles it , and gives from him a great reward .
አላህ የብናኝን ክብደት ያህል አይበድልም ፡ ፡ መልካም ሥራ ብትኾንም ይደራርባታል ፡ ፡ ከእርሱም ዘንድ ታላቅን ምንዳ ይሰጣል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : " yes , by my lord , it will come to you . " ( allah , he is ) the allknower of the unseen , not even the weight of an atom ( or a small ant ) or less than that or greater , escapes from his knowledge in the heavens or in the earth , but it is in a clear book ( allauh almahfuz ) .
እነዚያ የካዱትም « ሰዓቲቱ አትመጣብንም » አሉ ፡ ፡ በላቸው « አይደለም ፤ ሩቁን ሁሉ ዐዋቂ በኾነው ጌታዬ እምላለሁ ፡ ፡ በእርግጥ ትመጣባችኋለች ፡ ፡ የብናኝ ክብደት ያክል እንኳ በሰማያትና በምድር ውስጥ ከእርሱ አይርቅም ፡ ፡ ከዚህ ያነሰም ኾነ የበለጠ የለም በግልጹ መጽሐፍ ውስጥ የተመዘገበ ቢኾን እንጅ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.