From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
had we revealed it to a non-arab
ከአዕጀሞች ባንዱ ላይ ባወረድነውም ኖሮ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if the slain belonged to a hostile people , but was a believer , then the atonement is to set free from bondage a believing person . and if the slain belonged to a ( non-muslim ) people with whom you have a covenant , then the atonement is to pay the blood-money to his heirs , and to set free from bondage a believing person .
ለምእመንም በስሕተት ካልኾነ በቀር ምእመንን መግደል አይገባውም ፡ ፡ ምእመንንም በስህተት የገደለ ሰው ያመነችን ጫንቃ ( ባሪያ ) ነጻ ማውጣትና ወደ ቤተሰቦቹም የምትሰጥ ጉማ ምሕረት ካላደረጉለት በስተቀር ( መክፈል ) አለበት ፡ ፡ እርሱ ( ተገዳዩ ) ምእመን ሲኾን ለእናንተ ጠላት ከኾኑትም ሕዝቦች ቢኾን ያመነችን ጫንቃ ነጻ ማውጣት ( ብቻ ) አለበት ፡ ፡ በእናንተና በእነሱ መካከል ቃል ኪዳን ካላቸውም ሕዝቦች ቢኾን ወደ ቤተሰቦቹ በእጅ የምትሰጥ ጉማና ያመነችን ጫንቃ ነጻ ማውጣት አለበት ፡ ፡ ያላገኘ ሰውም ተከታታዮችን ሁለት ወሮች መጾም አለበት ፡ ፡ አላህ መጸጸትን ለመቀበል ( ደነገገላችሁ ) ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.