From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
they will enter perennial gardens with streams of water and all they wish . thus will the pious and devout be rewarded .
( እርሷም ) የሚገቡዋትና በሥርዋ ወንዞች የሚፈሱባት ስትኾን የመኖሪያ አትክልቶች ናት ፡ ፡ ለእነሱም በወስጧ የሚሹት ሁሉ አላቸው ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ጥንቁቆችን ይመነዳል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said : this is a she-camel ; she shall have her portion of water , and you have your portion of water on an appointed time ;
( እርሱም ) አለ « ይህች ግመል ናት ፡ ፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት ፡ ፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so when she saw it , she supposed it to be a pool of water , and she bared her shanks . he said , ‘ it is a palace paved with crystal . ’
ሕንጻውን ግቢ ተባለች ፡ ፡ ባየቺውም ጊዜ ባሕር ነው ብላ ጠረጠረችው ፡ ፡ ከባቶችዋም ገለጠች ፡ ፡ « እርሱ ከመስተዋት የተለሰለሰ ሕንጻ ነው » አላት ፡ ፡ « ጌታዬ ሆይ ! እኔ ነፍሴን በደልኩ ፡ ፡ ከሱለይማንም ጋር ሆኜ ለዓለማት ጌታ ለአላህ ታዘዝኩ » አለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the culprits will behold the fire and imagine that they are about to fall therein , and they shall not find therefrom a way of escape .
ከሓዲዎችም እሳትን ያያሉ ፡ ፡ እነርሱም በውስጧ ወዳቂዎች መኾናቸውን ያረጋግጣሉ ፡ ፡ ከእርሷም መሸሻን አያገኙም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and do not marry women your fathers married unless it is a thing of the past surely that was an indecency , hated , and a way of evil .
ከሴቶችም አባቶቻችሁ ያገቡዋቸውን አታግቡ ፡ ፡ ( ትቀጡበታላችሁ ) ፡ ፡ ያለፈው ሲቀር ፡ ፡ እርሱ መጥፎና የተጠላ ሥራ ነውና ፡ ፡ መንገድነቱም ከፋ !
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for every people we have prescribed a way of worship which they follow . so , ( o muhammad ) , let them not dispute with you concerning this , and call them to your lord .
ለየሕዝቡ ሁሉ እነሱ የሚሠሩበት የኾነን ሥርዓተ ሃይማኖት አድርገናል ፡ ፡ ስለዚህ በነገሩ አይከራከሩህ ፡ ፡ ወደ ጌታህ መንገድም ጥራ ፡ ፡ አንተ በእርግጥ በቅኑ መንገድ ላይ ነህና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but when she saw it , she thought it was a pool of water and she bared both her calves ( to enter into it ) . solomon said : " this is a slippery floor of crystal . "
ሕንጻውን ግቢ ተባለች ፡ ፡ ባየቺውም ጊዜ ባሕር ነው ብላ ጠረጠረችው ፡ ፡ ከባቶችዋም ገለጠች ፡ ፡ « እርሱ ከመስተዋት የተለሰለሰ ሕንጻ ነው » አላት ፡ ፡ « ጌታዬ ሆይ ! እኔ ነፍሴን በደልኩ ፡ ፡ ከሱለይማንም ጋር ሆኜ ለዓለማት ጌታ ለአላህ ታዘዝኩ » አለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
god has created every beast of water , and some of them go upon their bellies , and some of them go upon two feet , and some of them go upon four ; god creates whatever he will ; god is powerful over everything .
አላህም ተንቀሳቃሽን ሁሉ ከውሃ ፈጠረ ፡ ፡ ከእነሱም በሆዱ ላይ የሚኼድ አልለ ፡ ፡ ከእነሱም በሁለት እግሮች ላይ የሚኼድ አልለ ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ሁሉ ይፈጥራል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : " had there been other gods with him , as they assert , they would surely have sought a way ( of opposition ) against the lord of the throne . "
( ሙሐመድ ሆይ ) በላቸው « እንደምትሉት ከእርሱ ጋር አማልክት በነበሩ ኖሮ ያን ጊዜ ወደ ዐርሹ ባለቤት መንገድን በፈለጉ ነበር ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
do you reckon the giving of water to pilgrims and the inhabiting of the holy mosque as the same as one who believes in god and the last day and struggles in the way of god ? not equal are they in god 's sight ; and god guides not the people of the evildoers .
ካዕባን ጎብኝዎችን ማጠጣትንና የተከበረውን መስጊድ መሥራትን በአላህና በመጨረሻው ቀን እንዳመነና በአላህ መንገድ እንደታገለ ሰው ( እምነትና ትግል ) አደረጋችሁን አላህ ዘንድ አይተካከሉም ፡ ፡ አላህም በዳዮች ሕዝቦችን አይመራም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
whoever god leaves astray has no protector apart from him . and you will see the transgressors , when they see the torment , saying , “ is there a way of going back ? ”
አላህ የሚያጠመውም ሰው ከእርሱ በኋለ ለእርሱ ምንም ረዳት የለውም ፡ ፡ በደለኞችንም ቅጣቱን ባዩ ጊዜ ወደ መመለስ መንገድ አልለን ? የሚሉ ሲኾኑ ታያቸዋለህ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( allah ) said : " this ( way of my sincere servants ) is indeed a way that leads straight to me .
( አላህም ) አለ « ይህ በእኔ ላይ ( መጠበቁ የተገባ ) ቀጥተኛ መንገድ ነው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.