From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
taught him by one terrible in power ,
ኀይሎቹ ብርቱው ( መልአክ ) አስተማረው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he was taught by one mighty in power ,
ኀይሎቹ ብርቱው ( መልአክ ) አስተማረው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for the kingdom of god is not in word, but in power.
የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
the party in power is contesting these allegations of fraud.
በሥልጣን ላይ ያለው ፓርቲ የተመሠረተበትን ምርጫ የማጭበርበር ክስ እያጥላላ ነው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
he was taught by [ an angel ] who is mighty in power ,
ኀይሎቹ ብርቱው ( መልአክ ) አስተማረው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to dwell therein . the promise of allah is true : and he is exalted in power , wise .
በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሲሆኑ ፤ አላህም እውነተኛን ተስፋ ቃል ገባላቸው ፡ ፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the revelation of this book is from allah , the exalted in power , full of wisdom .
የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊው ጥበበኛው ከኾነው አላህ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the revelation of this book is from allah , exalted in power , full of knowledge , -
የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ዐዋቂ ከሆነው አላህ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it is sown in dishonour; it is raised in glory: it is sown in weakness; it is raised in power:
በውርደት ይዘራል፥ በክብር ይነሣል፤ በድካም ይዘራል፥ በኃይል ይነሣል፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and many gains will they acquire ( besides ) : and allah is exalted in power , full of wisdom .
ብዙዎች ዘረፋዎችንም የሚወስዷቸው የኾኑን ( መነዳቸው ) ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
never think that allah would fail his messengers in his promise : for allah is exalted in power , - the lord of retribution .
አላህንም መልክተኞቹን ( የገባላቸውን ) ቃል ኪዳኑን አፍራሽ አድርገህ አታስብ ፡ ፡ አላህ አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
nay , allah raised him up unto himself ; and allah is exalted in power , wise ; -
ይልቁንስ አላህ ( ኢሳን ) ወደርሱ አነሳው ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for to allah belong the forces of the heavens and the earth ; and allah is exalted in power , full of wisdom .
ለአላህም የሰማያትና የምድር ሰራዊቶች አልሉት ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" if thou dost punish them , they are thy servant : if thou dost forgive them , thou art the exalted in power , the wise . "
« ብትቀጣቸው እነርሱ ባሮችህ ናቸው ፡ ፡ ለነርሱ ብትምርም አንተ አሸናፊው ጥበበኛው ነህ » ( ይላል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
as to the thief , male or female , cut off his or her hands : a punishment by way of example , from allah , for their crime : and allah is exalted in power .
ሰራቂውንና ሰራቂይቱንም በሠሩት ነገር ለቅጣት ከአላህ የኾነን መቀጣጫ እጆቻቸውን ቁረጡ ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he has been taught ( this quran ) by one mighty in power [ jibrael ( gabriel ) ] .
ኀይሎቹ ብርቱው ( መልአክ ) አስተማረው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah made it but a message of hope , and an assurance to your hearts : ( in any case ) there is no help except from allah : and allah is exalted in power , wise .
አላህም ( ይኽንን ርዳታ ) ለብስራትና ልቦቻችሁ በርሱ ሊረኩበት እንጂ ለሌላ አላደረገውም ፡ ፡ ድልም መንሳት ከአላህ ዘንድ እንጂ ከሌላ አይደለም ፡ ፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
have they not travelled in the land and seen the nature of the consequence for those who were before them ? they were stronger than these in power , and they dug the earth and built upon it more than these have built .
በምድር ላይ አይኼዱምና የእነዚያን ከበፊታቸው የነበሩትን ሰዎች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ አይመለከቱምን ? በኀይል ከእነርሱም ይበልጥ የጠነከሩ ነበሩ ፡ ፡ ምድርንም አረሱ ፡ ፡ ( እነዚህ ) ከአለሟትም የበዛ አለሟት ፡ ፡ መልዕክተ ኞቻቸውም በተዓምራቶች መጡባቸው ፤ ( አስተባበሉምና ጠፉ ) ፡ ፡ አላህም የሚበድላቸው አልነበረም ፤ ግን ነፍሶቻቸውን ይበድሉ ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
have they not travelled in the land , and seen what was the end of those before them , and they were superior to them in power ? allah is not such that anything in the heavens or in the earth escapes him .
በምድር ላይ አይኼዱምና የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሰዎች መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ አይመለከቱምን ? ከእነርሱም በኀይል የበረቱ ነበሩ ፡ ፡ አላህም በሰማያትም ኾነ በምድር ውስጥ ምንም ነገር የሚያቅተው አይደለም ፡ ፡ እርሱ ዐዋቂ ቻይ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and such as allah doth guide there can be none to lead astray . is not allah exalted in power , ( able to enforce his will ) , lord of retribution ?
አላህ የሚያቀናውም ሰው ለእርሱ ምንም አጥማሚ የለውም ፡ ፡ አላህ አሸናፊ የመበቀል ባለቤት አይደለምን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.