Results for albeit translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

i paul have written it with mine own hand, i will repay it: albeit i do not say to thee how thou owest unto me even thine own self besides.

Amharic

እኔ ጳውሎስ። እኔ እመልሰዋለሁ ብዬ በእጄ እጽፋለሁ፤ ከዚህም በላይ ለእኔ የራስህ ደግሞ ብድር እንዳለብህ አልልህም።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

prescribed unto you is fighting , albeit it is abhorrent unto you . belike ye abhor at thing whereas it is good for you , and belike ye desire a thing whereas it is bad for you .

Amharic

መጋደል እርሱ ለእናንተ የተጠላ ሲሆን በእናንተ ላይ ተጻፈ ፡ ፡ አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ ፡ ፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ ፡ ፡ አላህም ( የሚሻላችሁን ) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and recall what time ye were running off and would not look back on any one , albeit the apostle in your rear was calling unto you . wherefore he caused sorrow to overtake you for sorrow. that ye might not grieve for that which ye might lose nor for that which might befall you .

Amharic

መልክተኛው ከኋላችሁ የሚጠራችሁ ሲኾን ርቃችሁ በምትሸሹና በአንድም ላይ የማትዞሩ በኾናችሁ ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ ባመለጣችሁና በደረሰባችሁም ነገር እንድታዝኑ በሐሳብ ላይ ሐሳብን መነዳችሁ ፡ ፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and wed not your women to infidel men until they believe ; of a surety a believing bondman is better than an infidel , albeit the please you . these call you unto the fire , and allah calleth you unto the garden and unto forgiveness , by his leave ; and he expoundeth his commandments unto mankind that haply they may be admonished .

Amharic

( በአላህ ) አጋሪ የሆኑ ሴቶች እስከሚያምኑ ድረስ አታግቡዋቸው ፡ ፡ ከአጋሪይቱ ምንም ብትደንቃችሁም እንኳ ያመነችው ባሪያ በእርግጥ በላጭ ናት ፡ ፡ ለአጋሪዎቹም እስከሚያምኑ ድረስ አትዳሩላቸው ፡ ፡ ከአጋሪው ( ጌታ ) ምንም ቢደንቃችሁ ምእምኑ ባሪያ በላጭ ነው ፡ ፡ እነዚያ ( አጋሪዎች ) ወደ እሳት ይጣራሉ ፡ ፡ አላህም በፈቃዱ ወደ ገነትና ወደ ምሕረት ይጠራል ፡ ፡ ሕግጋቱንም ለሰዎች ይገልጻል እነርሱ ሊገሰጹ ይከጀላልና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,876,853,612 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK