Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
even as sara obeyed abraham, calling him lord: whose daughters ye are, as long as ye do well, and are not afraid with any amazement.
እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም። ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
when the true promise of god draws near , those who denied the truth will stare in amazement , crying , " woe to us ! we have been so heedless of this .
እውነተኛውም ቀጠሮ በቀረበ ጊዜ ፥ ያን ጊዜ እነሆ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ዓይኖች ይፈጥጣሉ ፡ ፡ « ዋ ጥፋታችን ! ከዚህ ( ቀን ) በእርግጥ በዝንጋቴ ላይ ነበርን ፤ በእውነትም በዳዮች ነበርን » ( ይላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and if you are amazed , then indeed the amazement is at their saying that , “ will we , after having turned to dust , be created anew ? ” they are those who have disbelieved in their lord ; and they are those who will have shackles around their necks ; and they are the people of hell ; remaining in it forever .
ብትደነቅም ዐፈር በኾንን ጊዜ እና አዲስ ፍጥረት እንኾናለን ማለታቸው ( ታላቅ ) ድንቅ ነው ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ በጌታቸው የካዱት ናቸው ፡ ፡ እነዚህም እንዛዝላዎች በአንገቶቻቸው ላይ ያሉባቸው ናቸው ፡ ፡ እነዚሀም የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: