Results for attentive translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

and attentive to her lord in fear ,

Amharic

ለጌታዋም ( ትዕዛዝ ) በሰማች ጊዜ ፤ ( ልትሰማ ) ተገባትም ፤

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and attentive to her lord in fear !

Amharic

ለጌታዋም በሰማች ጊዜ ፤ ( መስማት ) ተገባትም ፤ ( ሰው ሁሉ ሥራውን ይገናኛል ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and those who are attentive at their worship .

Amharic

እነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and those who are to their trusts and promises attentive

Amharic

እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and they who are to their trusts and their promises attentive

Amharic

እነዚያም እነርሱ ለአደራዎቻቸውና ለቃል ኪዳናቸው ጠባቂዎች ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

making it a reminder for you , for all attentive ears to retain .

Amharic

ለእናንተ መገሰጫ ልናደርጋት አጥኒ የኾነችም ጆሮ ታጠናት ዘንድ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so that we might make it a reminder for you and so that attentive ears might retain it .

Amharic

ለእናንተ መገሰጫ ልናደርጋት አጥኒ የኾነችም ጆሮ ታጠናት ዘንድ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and could not find what they might do: for all the people were very attentive to hear him.

Amharic

የሚያደርጉበትንም አጡ፤ ሕዝቡ ሁሉ ሲሰሙት ተንጠልጥለውበት ነበርና።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

there is indeed an admonition in that for one who has a heart , or gives ear , being attentive .

Amharic

በዚህ ውሰጥ ለእርሱ ልብ ላለው ወይም እርሱ ( በልቡ ) የተጣደ ኾኖ ( ወደሚነበብለት ) ጆሮውን ለጣለ ሰው ግሳጼ አለበት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

would he who has created not know ? and he is the all-attentive , the all-aware .

Amharic

የፈጠረ አምላክ እርሱ ዕውቀት ረቂቁ ፣ ውስጥ ዐዋቂው ሲኾን ( ምስጢርን ሁሉ ) አያውቅምን ?

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

verily there is a lesson in this for everyone who has a ( sound ) heart and who listens with an attentive mind .

Amharic

በዚህ ውሰጥ ለእርሱ ልብ ላለው ወይም እርሱ ( በልቡ ) የተጣደ ኾኖ ( ወደሚነበብለት ) ጆሮውን ለጣለ ሰው ግሳጼ አለበት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

let him observe which of them has the purest food , and bring you provisions from there . let him be attentive , and let him not make anyone aware of you .

Amharic

እንዲሁም በመካከላቸው እንዲጠያየቁ ቀሰቀስናቸው ፡ ፡ ከእነሱ አንድ ተናጋሪ « ምን ያክል ቆያችሁ » አለ ፡ ፡ « አንድን ቀን ወይም የቀንን ከፊል ቆየን » አሉ ፡ ፡ « ጌታችሁ የቆያችሁትን ጊዜ ልክ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ከዚህችም ብራችሁ ጋር አንዳችሁን ወደ ከተማይቱ ላኩ ፡ ፡ ከምግቦቿ የትኛዋ ንጹሕ መሆኗንም ይመልከት ፡ ፡ ከእርሱም ( ከንጹሑ ) ምግብን ያምጣላችሁ ፡ ፡ ቀስም ይበል ፡ ፡ በእናንተም አንድንም ሰው አያሳውቅ » አሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and remember what is recited in your homes of the signs of allah and wisdom . indeed allah is all-attentive , all-aware .

Amharic

ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም በቤቶቻችሁ የሚነበበውን አስታውሱ ፡ ፡ አላህ እዝነቱ ረቂቅ ውስጠ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

allah is all-attentive to his servants . he provides for whomever he wishes , and he is the all-strong , the all-mighty .

Amharic

አላህ በባሮቹ ሩህሩህ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ( በሰፊው ) ሲሳይን ይሰጣል ፡ ፡ እርሱም ብርቱው አሸናፊው ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

have you not regarded that allah sends down water from the sky , whereupon the earth turns green ? indeed allah is all-attentive , all-aware .

Amharic

አላህ ከሰማይ ውሃን ማውረዱንና ምድር የምትለመልም መኾኗን አታይምን አላህ ሩኅሩኅ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

can one who prays in the watches of the night , bowing in homage or standing attentive , fearful of the life to come , and hoping for the mercy of his lord , ( be like one who does not ) ? say : " can those who know , and those who do not know , be equal ?

Amharic

እርሱ የመጨረሻይቱን ዓለም ( ቅጣት ) የሚፈራ የጌታውንም ችሮታ የሚከጅል ሲኾን በሌሊት ሰዓቶች ሰጋጅና ቋሚ ኾኖ ለጌታው የሚግገዛ ሰው ( እንደ ተስፋ ቢሱ ከሓዲ ነውን ? በለው ) ፡ ፡ « እነዚያ የሚያውቁና እነዚያ የማያውቁ ይስተካከላሉን ? » በላቸው ፡ ፡ የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎቹ ብቻ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
8,892,181,768 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK