From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
had he attributed falsely any words to us ,
በእኛ ላይም ከፊልን ቃላት ( ያላልነውን ) በቀጠፈ ኖሮ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for they have attributed a son to ar-rahman ,
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
that they have attributed to the all-merciful a son ;
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but they have attributed to him from his servants a portion . indeed , man is clearly ungrateful .
ከባሮቹም ለእርሱ ቁራጭን ( ልጅን ) አደረጉለት ፡ ፡ ሰው በእርግጥ ግልጽ ከሓዲ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so is one brought up in ornaments while being during conflict unevident [ attributed to allah ] ?
በጌጥ ( ተከልሶ ) እንዲያድግ የሚደረገውን ? እርሱም ( ለደካማነቱ ) በክርክር የሚያብራራውን ፍጡር ( ሴትን ) ለአላህ ያደርጋሉን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
yet they attributed to god partners — the sprites — although he created them . and they invented for him sons and daughters , without any knowledge .
ለአላህም አጋንንትን የፈጠራቸው ሲኾን ( በመታዘዝ ) ተጋሪዎች አደረጉ ፡ ፡ ወንዶች ልጆችንና ሴቶች ልጆችንም ያለ ዕውቀት ለእርሱ ቀጠፉ ፡ ፡ ( አላህ ) ጥራት የተገባው ከሚሉት ነገር የላቀ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but they have attributed to allah partners - the jinn , while he has created them - and have fabricated for him sons and daughters . exalted is he and high above what they describe
ለአላህም አጋንንትን የፈጠራቸው ሲኾን ( በመታዘዝ ) ተጋሪዎች አደረጉ ፡ ፡ ወንዶች ልጆችንና ሴቶች ልጆችንም ያለ ዕውቀት ለእርሱ ቀጠፉ ፡ ፡ ( አላህ ) ጥራት የተገባው ከሚሉት ነገር የላቀ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and whatever hardship befell them , they attributed it to the misfortune of moses and those who followed him . surely , their misfortune had been decreed by allah - but most of them do not know that .
ደጊቱም ነገር ( ምቾት ) በመጣችላቸው ጊዜ « ይህች ለእኛ ( ተገቢ ) ናት » ይላሉ ፡ ፡ ክፉትም ብታገኛቸው በሙሳና አብረውት ባሉት ገደቢስነት ያመካኛሉ ፡ ፡ ንቁ ! ገደቢስነታቸው አላህ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቻቸው አያውቁም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" o zachariah , " ( it was ) said , " we give you good news of a son by name of john . ' to none have we attributed the name before . "
« ዘከሪያ ሆይ ! እኛ በወንድ ልጅ ስሙ የሕያ በኾነ ከዚህ በፊት ሞክሼን ባላደረግንለት እናበስርሃለን » ( አለው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting