From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
in awe .
እርሱ ( አላህን ) የሚፈራ ሲኾን ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and in awe of god
እርሱ ( አላህን ) የሚፈራ ሲኾን ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
surely those who live in awe of their lord ,
እነዚያ እነርሱ ጌታቸውን ከመፍራት የተነሳ ተጨናቂዎች የኾኑት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it is he who shows you the lightning , inspiring fear and hope , and gathers up the heavy clouds ;
እርሱ ያ የምትፈሩና የምትከጅሉም ስትሆኑ ብልጭታን የሚያሳያችሁ ከባዶች ደመናዎችንም የሚያስገኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for him who stands in awe of his lord will be two gardens .
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we need to see and hear the inspiring actions undertaken by huge numbers of #oromo in #ethiopia.
ብዙ ቁጥር ባላቸው ኦሮሞዎች እየተካሄደ ያለውን የሚያነቃቃ ተግባር ማየትና መስማት አለብን፡፡ ታሪካቸውን እንናገር፣ ዓለም በታሪካቸው እንዲጥለቀለቅ ማስቻል አለብን፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
it is he who shows you the lightning , inspiring fear and hope , and he produces the clouds heavy [ with rain ] .
እርሱ ያ የምትፈሩና የምትከጅሉም ስትሆኑ ብልጭታን የሚያሳያችሁ ከባዶች ደመናዎችንም የሚያስገኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
who give whatever they give while their hearts tremble with awe that they are going to return to their lord
እነዚያም የሚሰጡትን ነገር እነርሱ ወደ ጌታቸው ተመላሾች መኾናቸውን ልቦቻቸው የሚፈሩ ኾነው የሚሰጡት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and those who join that which allah has bidden to be joined and have awe of their lord and fear the evil reckoning .
እነዚያም አላህ እንዲቀጠል በእርሱ ያዘዘውን ነገር የሚቀጥሉ ጌታቸውንም የሚያከብሩ መጥፎንም ቁጥጥር የሚፈሩ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
indeed they have a greater awe of you in their hearts than of allah . that is because they are a lot who do not understand .
እናንተ በልቦቻቸው ውስጥ በማስፈራት ከአላህ ይልቅ የበረታችሁ ናችሁ ፡ ፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when the awe departed from abraham , and the glad news reached him , he pleaded with us on behalf of the folk of lot .
ከኢብራሂም ፍራቻው በሌደለትና ብስራት በመጣችለትም ጊዜ በሉጥ ሕዝቦች ( ነገር ) ይከራከረን ጀመር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he knoweth what is before them and what is behind them , and they cannot intercede except for him whom he accepteth , and they quake for awe of him .
በፊታቸው ያለውንና በኋላቸው ያለውንም ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ ለወደደውም ሰው እንጅ ለሌላው አያማልዱም ፡ ፡ እነርሱም እርሱን ከመፍራታቸው የተነሳ ተጨናቂዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and do not corrupt the land after it has been reformed ; and pray to him in awe and expectation . the blessing of god is at hand for those who do good .
በምድርም ውስጥ ከተበጀች በኋላ አታበላሹ ፡ ፡ ፈርታችሁና ከጅላችሁም ተገዙት ፡ ፡ የአላህ ችሮታ ከበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( adhere to the true faith and ) turn to him , and hold him in awe , and establish prayer , and do not be of those who associate others with allah in his divinity ,
ወደእርሱ ተመላሾች ሆናቸሁ ( የአላህን ሃይማኖት ያዙ ) ፡ ፡ ፍሩትም ፡ ፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፡ ፡ ከአጋሪዎቹም አትሁኑ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: