From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and not a sign cometh unto them of the signs of their lord but that therefore they have been backsliders .
ከጌታቸውም አንቀጾች አንዲትም አንቀጽ አትመጣቸውም ከርሷ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጅ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and not a sign cometh unto them of the signs of their lord , but they are ever backsliders therefrom .
ከጌታቸውም ተዓምራት ማንኛይቱም ተዓምር አትመጣላቸውም ፤ ከእርሷ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጅ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and there cometh not unto them any fresh admonition from the compassionate but they are wont to be there from backsliders .
ከአልረሕማንም ዘንድ ኣዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም ፤ ከእርሱ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጂ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hast thou not observed those vouchsafed a portion of the book called to the book of allah that it may judge between them ? then a party of them turn away and they are backsliders
ወደ እነዚያ ከመጽሐፉ ( ትምህርት ) ዕድልን ወደ ተሰጡት ሰዎች አላየህምን ወደ አላህ መጽሐፍ በመካከላቸው ይፈርድ ዘንድ ይጠራሉ ፡ ፡ ከዚያም ከእነሱ ገሚሶቹ እነርሱ ( እውነቱን ) የተዉ ኾነው ይሸሻሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and had allah known in them any good he would surely have made them hearken ; and even if he made them hear , they would surely turn away as backsliders .
በውስጣቸውም ደግ መኖሩን አላህ ባወቀ ኖሮ ( የመረዳትን መስማት ) ባሰማቸው ነበር ፡ ፡ ( ደግ የሌለባቸው መኾኑን ሲያውቅ ) ባሰማቸውም ኖሮ እነሱ እውነትን የተው ኾነው በሸሹ ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we created not the heavens and the earth and whatsoever is in-between the twain save with truth , and for a term stated . and those who disbelieve are from that whereof they are warned backsliders .
ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ ( ለቀልድ ) አልፈጠርናቸውም ፡ ፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር ( ትተው ) ዘዋሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and recall what time we took a bond with the children of israel saying : worship not any god save allah , and unto parents show kindness , and also unto the kindred and the orphans and the poor , and speak kindly unto mankind , and establish prayer and give the poor rate . then ye turned away , save a few of you , and ye are backsliders .
የእስራኤል ልጆችንም ጥብቅ ኪዳን አላህን እንጂ ሌላን አታምልኩ ፤ በወላጆችም በጎን ሥራ ( አድርጉ ) ፤ በዝምድና ባለቤቶችም ፣ በየቲሞችም ( አባት የሌላቸው ልጆች ) በምስኪኖችም ( በጎ ዋሉ ) ፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ ፤ ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ ፤ ዘካንም ስጡ በማለት በያዝንባቸው ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ ከዚያም ከናንተ ጥቂቶች ሲቀሩ ሸሻችሁ እናንተም ( ኪዳንን ) የምትተዉ ናችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: