From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and david and solomon , when they gave judgment in the case of the field , when some people ’ s sheep wandered therein by night ; and we were witnesses to their judgment .
ዳውድንና ሱለይማንንም በአዝመራው ነገር በሚፈርዱ ጊዜ የሕዝቦቹ ፍየሎች ሌሊት በርሱ ውስጥ በተሰማሩ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ፍርዳቸውንም ዐዋቂዎች ነበርን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily thy lord will judge between them on the day of judgment , in the matters wherein they differ ( among themselves )
ጌታህ እርሱ በዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር በትንሣኤ ቀን በመካከላቸው ( በፍርድ ) ይለያል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and remember david and solomon , when they gave judgment in the matter of the field into which the sheep of certain people had strayed by night : we did witness their judgment .
ዳውድንና ሱለይማንንም በአዝመራው ነገር በሚፈርዱ ጊዜ የሕዝቦቹ ፍየሎች ሌሊት በርሱ ውስጥ በተሰማሩ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ፍርዳቸውንም ዐዋቂዎች ነበርን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
rejoicing in the bounty that allah has given to them and having glad tidings in those who remain behind and have not joined them , for no fear shall be on them neither shall they sorrow ,
አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ነገር ተደሳቾች ሲኾኑ ( ይመገባሉ ) ፡ ፡ በነዚያም ከኋላቸው ገና በእነርሱ ባልተከተሉት በእነርሱ ላይ ፍርሃት ባለመኖሩና እነርሱም የማያዝኑ በመኾናቸው ይደሰታሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
wherefore take unto you the whole armour of god, that ye may be able to withstand in the evil day, and having done all, to stand.
ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
hast thou not turned thy vision to those who declare that they believe in the revelations that have come to thee and to those before thee ? their ( real ) wish is to resort together for judgment ( in their disputes ) to the evil one , though they were ordered to reject him .
ወደ እነዚያ እነርሱ በአንተ ላይ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው አምነናል ወደሚሉት ፤ አላየህምን በእርሱ እንዲክዱ በእርግጥ የታዘዙ ሲኾኑ ወደ ጣዖት መፋረድን ይፈልጋሉ ፡ ፡ ሰይጣንም ( ከእውነት ) የራቀን መሳሳት ሊያሳስታቸው ይፈልጋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.