From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
they said , " alas for us , our behaviour was beyond the pale .
« ዋ ጥፋታችን ! እኛ ድንበር አላፊዎች ነበርን ፤ » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
marked by your lord upon those who go beyond the limits . ”
በጌታህ ዘንድ ለድንበር አላፊዎቹ ( በየስማቸው ) ምልክት የተደረገባት ስትኾን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but he who seeks to go beyond this , these it is that go beyond the limits--
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
such is god , your lord — the true . what is there , beyond the truth , except falsehood ?
እርሱ እውነተኛ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ ከእውነትም በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ ምን አለ ( ከውነት ) እንዴት ትዞራላችሁ
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
therein they will not taste death , beyond the first death ; and he will protect them from the torment of hell .
የፊተኛይቱን ሞት እንጅ ( ዳግመኛ ) በእርሷ ውስጥ ሞትን አይቀምሱም ፡ ፡ የገሀነምንም ቅጣት ( አላህ ) ጠበቃቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he knows that which is beyond the ken of perception as well as that which can be perceived . he is the most mighty , the most wise .
ሩቁን ምስጢር ግልጹንም ሁሉ ዐዋቂው አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it sounds like they are in completion as to who wins the “game” of the day well, and this could go beyond the limit.
“ፉክክሩን” ማን ያሸንፋል እየተባባሉ ይመስላል እና ጉዳዩ ከዚህም በላይ ገደብ ሊያጣ ይችላል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
are they not aware that allah knows what they conceal and what they secretly discuss , and that allah has full knowledge even of all that is beyond the reach of perception .
አላህ ምስጢራቸውንና ውይይታቸውን የሚያውቅ መኾኑን አላህም ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ መኾኑን አያውቁምን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in fact , they deny what is beyond the limits of their knowledge , and whose explanation has not yet reached them . thus those before them refused to believe .
ይልቁንም ( ከቁርኣን ) እውቀቱን ባላደረሱት ፍቹም ገና ባልመጣቸው ነገር አስተባበሉ ፡ ፡ እንደዚሁ እነዚያ ከእነሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል ፡ ፡ የበዳዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : ' i do not say to you i have the treasures of allah . nor do i have knowledge of what is beyond the reach of human perception .
« ለእናንተ የአላህ ግምጃ ቤቶች እኔ ዘንድ ናቸው አልልም ፡ ፡ ሩቅንም አላውቅም ፡ ፡ ለእናንተም እኔ መልአክ ነኝ አልልም ፡ ፡ ወደእኔ የሚወርድልኝን እንጅ ሌላን አልከተልም » በላቸው ፡ ፡ « ዕውርና የሚያይ ይስተካከላሉን አታስተነትኑምን » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
does he have any knowledge of the world beyond the ken of sense-perception , and therefore , clearly sees ( the truth ) ?
የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን ? ስለዚህ እርሱ ያያልን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in fact , they deny what is beyond the reach of their knowledge , whose explanation has not reached them yet . so had those who have gone before them denied ; but look at the fate of the unjust
ይልቁንም ( ከቁርኣን ) እውቀቱን ባላደረሱት ፍቹም ገና ባልመጣቸው ነገር አስተባበሉ ፡ ፡ እንደዚሁ እነዚያ ከእነሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል ፡ ፡ የበዳዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o company of jinn and men , if you have the power to go beyond the bounds of the heavens and the earth , go beyond them ! yet you will be unable to go beyond them for that requires infinite power .
የጋኔንና የሰው ጭፍሮች ሆይ ! ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ ፡ ፡ በስልጣን እንጅ አትወጡም ፡ ፡ ( ግን ስልጣን የላችሁም )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah will surely try you with a game which will be within the range of your hands and lances so that he might mark out those who fear him , even though he is beyond the reach of human perception . a painful chastisement awaits whosoever transgresses after that the bounds set by allah .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ( በሐጅ ጊዜ ) እጆቻችሁና ጦሮቻችሁ በሚያገኙት ታዳኝ አውሬ አላህ ይሞክራችኋል ፡ ፡ በሩቅ ኾኖ የሚፈራውን ሰው አላህ ሊገልጽ ( ይሞክራችኋል ) ፡ ፡ ከዚያም በኋላ ወሰንን ያለፈና ያደነ ሰው ለርሱ አሳማሚ ቅጣት አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah has full knowledge of the truths beyond the reach of perception both in the heavens and the earth ; and the coming of the hour will take no more than the twinkling of an eye ; it may take even less . indeed allah has power over everything .
በሰማያትና በምድርም ያለው ሩቅ ምስጢር የአላህ ነው ፡ ፡ የሰዓቲቱም ነገር ( መምጣቷ ) እንደዓይን ቅጽበት እንጂ አይደለም ፡ ፡ ወይ እርሱ ይበልጥ የቀረበ ነው ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
degraded they shall live wheresoever they be unless they make an alliance with god and alliance with men , for they have incurred the anger of god , and misery overhangs them . that is because they denied the signs of god and killed the prophets unjustly , and rebelled , and went beyond the limit .
የትም በተገኙበት ስፍራ ከአላህ በኾነ ቃል ኪዳን ከሰዎችም በኾነ ቃል ኪዳን ( የተጠበቁ ) ካልኾኑ በስተቀር በነርሱ ላይ ውርደት ተመታችባቸው ፡ ፡ ከአላህም በኾነ ቁጣ ተመለሱ ፡ ፡ በእነርሱም ላይ ድኽነት ተመታችባቸው ፡ ፡ ይኸ እነርሱ በአላህ ተዓምራት ይክዱ ስለ ነበሩና ነቢያትንም ያለ ሕግ ይገድሉ ስለነበሩ ነው ፡ ፡ ይህ በማመጻቸውና ወሰንን ይተላለፉ ስለነበሩ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( o muhammad ! ) we reveal to you this account from a realm which lies beyond the reach of your perception for you were not with them when they drew lots with their pens about who should be mary 's guardian , and you were not with them when they disputed about it .
ይኸ ወደ አንተ የምናወርደው የኾነ ከሩቅ ወሬዎች ነው ፡ ፡ መርየምንም ማን እንደሚያሳድግ ብርኦቻቸውን ( ለዕጣ ) በጣሉ ጊዜ እነሱ ዘንድ አልነበርክም ፡ ፡ በሚከራከሩም ጊዜ እነሱ ዘንድ አልነበርክም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.