From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
blogs
ጦማሮች example
Last Update: 2024-11-18
Usage Frequency: 1
Quality:
hacking opposition sites and blogs is not a new tactic.
የተቀዋሚን መካነ ድር እና ጦማሮችን መመዝበር አዲስ ስልት አይደለም፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
all micro-blogs that show the violent scenes are deleted.
ጥፋት አዘል አመጾችን የሚያሳዩ ጥቃቅን ጦማሮች ሳይቀሩ ተወግደዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
according to technorati there are more than 100 million blogs out there.
እንደ ቴክኖራቲ ከ100 ሚሊዮን በላይ ጦማሮች አሉ፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
other netizens took to their blogs and youtube to either condemn or support this bold move in a predominantly conservative society.
ሌሎች የመረብዜጎች ጉዳዩን የራሳቸው ጦማሮች እና ዩቱዩብ ላይ በማዛወር በከፍተኛ ሁኔታ ወግ በሚያጠብቅ ማኅበረሰብ ውስጥ የተከፈተውን ይህንን ገጽ በማውገዝ እና በመደገፍ ሥራ ላይ ተጠምደዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
as part of this project, we will regularly feature blogs or any other social media sites that focus on the china-africa relationship.
የዚህ ፕሮጀክት አካል እንደመሆኑ፣ በቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ላይ ያተኮሩ ጦማሮችን እና የማሕበራዊ መገናኛ ብዙሐን ትኩረቶችን በመደበኛነት እንዘግባለን፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
china in africa: the real story won the danwei model worker awards 2012, which is a list of the best specialist websites, blogs and online sources of information about china.
ቻይና በአፍሪካ፤ እውነተኛው ታሪክ የዳንዌይ አርአያ ሠራተኛ ሽልማት 2012 አሸናፊ ነው፤ ዳንዌይ ስለቻይና የተመረጡ ልዩ የድረአምባ፣ ጦማር እና የመስመር ላይ የመረጃ ምንጮች ዝርዝር ነው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
(blogspot warns readers of the adult nature of her blog).
“sweet cliché" በተሰኘው ጦማሯ አልቬስ አጫጫር ታሪኮችን የምትፅፍ ሲሆን፣ በአብዛኛው ስለፍቅር እና ስለፍቅር ጥብቅ ግንኙነቶች ትፅፋለች ( bolgspot የፅሑፎቿ እንባቢዎች እድሜቸው ለፅሑፉ የሚመጥን ስለመሆኑ ያስጠነቅቃል)፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting