From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
honour all men. love the brotherhood. fear god. honour the king.
ሁሉን አክብሩ፥ ወንድሞችን ውደዱ፥ እግዚአብሔርን ፍሩ፥ ንጉሥን አክብሩ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and verily this brotherhood of yours is a single brotherhood , and i am your lord and cherisher : therefore fear me ( and no other ) .
ይህችም ( በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት ) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት ፡ ፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily , this brotherhood of yours is a single brotherhood , and i am your lord and cherisher : therefore serve me ( and no other ) .
ይህች ( ሕግጋት ) አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት ፡ ፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
@diablohaddad: if you think you have the right to consider the kuwaiti struggle as of muslim brotherhood and sectarian, then others have the right to consider yours as shia and sectarian too.
@diablohaddad: የኪዌትን ትግል እንደ ሙስሊም ወንድማማች እና ጎጠኛ አድርገን የመቁጠር መብት እንዳለህ ካሰብክ ሌሎች ደግሞ ያንተን (የባህሬንን ትግል) እንደ ሻይቶች እና ጎጠኛ ትግል አድረገው የመውሰድ መብት አላቸው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
the believers are but a single brotherhood : so make peace and reconciliation between your two ( contending ) brothers ; and fear allah , that ye may receive mercy .
ምእመናኖች ወንድማመቾች ናቸው ፡ ፡ በሁለት ወንድሞቻችሁም መካከል አስታርቁ ፡ ፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and to everyone , we have appointed heirs of that ( property ) left by parents and relatives . to those also with whom you have made a pledge ( brotherhood ) , give them their due portion ( by wasiya - wills , etc . ) .
ለሁሉም ( ለወንዶችና ለሴቶች ) ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ሀብት ጠቅላይ ወራሾችን አድርገናል ፡ ፡ እነዚያንም ( ለመረዳዳትና ለመዋረስ ) በመሐላዎቻችሁ የተዋዋላችኋቸውን ድርሻቸውን ( ከስድስት አንድ ) ስጧቸው ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: