From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
ask them , " do you think that you can rescue me from the punishment of god with which he may afflict me ? can you prevent his mercy if he wants to grant it to me ? "
ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ማን እንደ ኾነ ብትጠይቃቸው « አላህ ነው » ይሉሃል ፡ ፡ « ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን ( ጣዖታት ) አያችሁን ? ( ንገሩኝ ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን ? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን ? » በላቸው ፡ ፡ « አላህ በቂዬ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ » በል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
say : " allah ( the most great ! ) is witness between me and you ; this quran has been revealed to me that i may therewith warn you and whomsoever it may reach . can you verily bear witness that besides allah there are other aliha ( gods ) ? "
« በምስክርነት ከነገሩ ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ማነው » በላቸው ፡ ፡ ( ሌላ መልስ የለምና ) « አላህ ነው ፡ ፡ በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ ነው ፡ ፡ ይህም ቁርኣን እናንተንና የደረሰውን ሰው ሁሉ በርሱ ላስፈራራበት ወደኔ ተወረደ ፡ ፡ ከአላህ ጋር ሌሎች አማልክት መኖራቸውን እናንተ ትመሰክራላችሁን » በላቸው ፡ ፡ « እኔ አልመሰክርም » በላቸው ፡ ፡ « እርሱ አንድ አምላክ ብቻ ነው ፡ ፡ እኔም ከምታጋሩት ነገር ንጹሕ ነኝ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.