From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
do not approach the orphan s property ’ except in the best manner , until he comes of age . fulfill the covenants ; indeed all covenants are accountable .
የየቲምንም ገንዘብ የብርታቱን ጊዜ እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጂ አትቅረቡ ፡ ፡ በኪዳናችሁም ሙሉ ፡ ፡ ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not approach the orphan s property ’ , except in the best [ possible ] manner , until he comes of age . and observe fully the measure and the balance with justice . ’
« የየቲምንም ገንዘብ ብርታቱን ( አካለ መጠን ) እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጅ አትቅረቡ ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንንም በትክክሉ ሙሉ ፡ ፡ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድም ፡ ፡ በተናገራችሁም ጊዜ በዘመዶቻችሁ ላይ ቢኾንም እንኳ ( እውነትን በመናገር ) አስተካክሉ ፡ ፡ በአላህም ቃል ኪዳን ሙሉ ፡ ፡ እነሆ ትገሰጹ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
as for those who disbelieve , their deeds are like a mirage in a desert . the thirsty one thinks it to be water , until he comes up to it , he finds it to be nothing , but he finds allah with him , who will pay him his due ( hell ) .
እነዚያም የካዱት ሰዎች ሥራዎቻቸው ( መልካሞቹ ) በበረሃ ሜዳ እንዳለ ሲሪብዱ የጠማው ሰው ውሃ ነው ብሎ እንደሚያስበው በመጣውም ጊዜ ምንም ነገር ኾኖ እንደማያገኘው ነው ፡ ፡ ( ከሓዲው ) አላህንም እሠራው ዘንድ ያገኘዋል ፡ ፡ ምርመራውንም ( ቅጣቱን ) ይሞላለታል ፡ ፡ አላህም ምርመራው ፈጣን ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and on that day we shall release them in groups surging like waves one after another , and the trumpet will be blown – so we shall gather them all together . ( * gog and magog will come out during the time of eisa ( jesus – when he comes back to earth ) and cause great destruction in the land . )
በዚያም ቀን ከፊላቸውን በከፊሉ የሚቀላቀሉ አድርገን እንተዋቸዋለን ፡ ፡ በቀንዱም ይነፋል መሰብሰብንም እንሰበስባቸዋለን ፡ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.