From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and allah 's is whatsoever is in the heavens and whatsoever is in the earth , and sufficeth allah as a champion .
በሰማያት ያለውና በምድርም ያለው ሁሉ የአላህ ነው ፡ ፡ መመከያም በአላህ በቃ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
lo ! it is ye who have contended for them in the life of the world ; then who will contend for them with allah on the day of resurrection , or who shall be their champion ?
እነሆ እናንተ እነዚያ በቅርቢቱ ሕይወት ከነሱ የተከራከራችሁ ናችሁ ፡ ፡ በትንሣኤ ቀን አላህን ስለእነሱ የሚከራከር ማን ነው ወይስ ለእነሱ ኃላፊና መመኪያ የሚኾን ማን ነው
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ethiopians across the world are celebrating teamethiopia, their national soccer team, who fought a hard draw against defending champions zambia in the 2013 africa cup of nations in nelspruit, south africa.
በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከባለፈው ዓመት የ2012 የአፍሪካ አገራት ዋንጫ ሻምፒዮን ጋር በኔልስፕሩት፣ ደቡብአፍሪካ ያደረገውን ከባድ ግጥሚያ በድምቀት እያከበሩ ነው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality: