From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
in which they will recline , and call for abundant fruit and drink therein .
በእርሷ ውስጥ የተደገፉ ኾነው በውስጧ በብዙ እሸቶችና በመጠጥም ያዝዛሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and now send men to joppa, and call for one simon, whose surname is peter:
አሁንም ወደ ኢዮጴ ሰዎችን ልከህ ጴጥሮስ የሚባለውን ስምዖንን አስመጣ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
so do not waver and call for peace while you have the upper hand . god is with you , and he will not waste your efforts .
እናንተም አሸናፊዎቹ ስትኾኑ አላህ ከእናንተ ጋር ሲሆን አትድከሙ ፡ ፡ ወደ ዕርቅም አትጥሩ ፡ ፡ ሥራዎቻችሁንም ፈጽሞ አያጎድልባችሁም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if one is heavyburdened and calls for his load to be carried , nothing of it will be carried , not even if he is a close relative . you warn only those who fear their lord in the unseen , and establish the prayer .
ኀጢአትን ተሸካሚም ( ነፍስ ) የሌላዋን ሸክም አትሸከምም ፡ ፡ የተከበደችም ( ነፍስ ) ወደ ሸክሟ ብትጣራ ( ተጠሪው ) የቅርብ ዝምድና ባለቤት ቢኾንም እንኳ ከእርሷ አንዳችን የሚሸከምላት አታገኝም ፡ ፡ የምታስጠነቅቀው እነዚያን ጌታቸውን በሩቅ የሚፈሩትን ፣ ሶላትንም አስተካክለው ያደረሱትን ብቻ ነው ፡ ፡ የተጥራራም ሰው የሚጥራራው ለራሱ ብቻ ነው ፡ ፡ መመለሻም ወደ አላህ ብቻ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so do not weaken and call for peace while you are superior ; and allah is with you and will never deprive you of [ the reward of ] your deeds .
እናንተም አሸናፊዎቹ ስትኾኑ አላህ ከእናንተ ጋር ሲሆን አትድከሙ ፡ ፡ ወደ ዕርቅም አትጥሩ ፡ ፡ ሥራዎቻችሁንም ፈጽሞ አያጎድልባችሁም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
or say they : he hath invented it ? say : then bring a surah like unto it , and call ( for help ) on all ye can besides allah , if ye are truthful .
በእውነትም « ( ሙሐመድ ) ቀጣጠፈው » ይላሉን « ይህ ከሆነ መሰሉን ( አንዲት ) ሱራ አምጡ ፡ ፡ ከአላህም ሌላ የቻላችሁትን ሁሉ ( ረዳት ) ጥሩ ፡ ፡ እውነተኞች እንደሆናችሁ ( ተጋግዛችሁ አምጡ ) » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.