From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
conflict in folder:
sync conflict resolution
Last Update: 2014-08-20
Usage Frequency: 1
Quality:
profetional conflict of interest
የጥቅም ግጭት
Last Update: 2024-04-17
Usage Frequency: 1
Quality:
having the same conflict which ye saw in me, and now hear to be in me.
በእኔ ያያችሁት አሁንም በእኔ እንዳለ የምትሰሙት፥ ያው መጋደል ደርሶባችኋልና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
aside from the sectarian conflict, there were others who showed objection to the current protests.
ከጎጣዊ ግጭት ውጭ ሌሎች ደግሞ ለዚህ አመጽ ያላቸውን ተቃውሞ አሳይተዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
so is one brought up in ornaments while being during conflict unevident [ attributed to allah ] ?
በጌጥ ( ተከልሶ ) እንዲያድግ የሚደረገውን ? እርሱም ( ለደካማነቱ ) በክርክር የሚያብራራውን ፍጡር ( ሴትን ) ለአላህ ያደርጋሉን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
all happened in countries led by autocratic rule or that were under armed conflict, four being in ethiopia why does autocracy lead to famine?
ሁሉም የተከሰቱት በአምባገነን መንግሥታት ሥር ወይም በትጥቅ ትግል ውስጥ ባሉ አገሮች ውስጥ ነው፡፡ አራቱ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተከሰቱት አምባገነንነት ለምን ለረኀብ ይዳርጋል?
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
and on that day we will leave a part of them in conflict with another part , and the trumpet will be blown , so we will gather them all together ;
በዚያም ቀን ከፊላቸውን በከፊሉ የሚቀላቀሉ አድርገን እንተዋቸዋለን ፡ ፡ በቀንዱም ይነፋል መሰብሰብንም እንሰበስባቸዋለን ፡ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
films on the civil war have been routinely censored since the nineties on the basis that referring to the conflict “threatens civil peace”.
ጎን ለጎንም በፍልስጤም ጉዳይ በአጠቃላይ አረቦች ላይ ጥቃት የሚያደርሱት ላይ እግድ ይጥላል፡፡ ከዘጠናዎቹ ጀምሮ “የሲቪል ሰላም በማስፈራራት” እንደመሰረት በመጥቀስ በእርስ በርስ ጦርነትን የሚያሳዩ ፊልሞችበተደጋጋሚ ታግደዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
he has blessed me , when he released me from prison , and brought you out of the wilderness , after the devil had sown conflict between me and my brothers . my lord is most kind towards whomever he wills .
ወላጆቹንም በዙፋኑ ላይ አወጣቸው ፡ ፡ ለእርሱም ሰጋጆች ኾነው ወረዱለት ፡ ፡ « አባቴም ሆይ ! ይህ ፊት ያየኋት ሕልሜ ፍች ነው ፡ ፡ ጌታ በእርግጥ እውነት አደረጋት ፡ ፡ ከወህኒ ቤትም ባወጣኝና ሰይጣንም በእኔና በወንድሞቼ መካከል ከአበላሸ በኋላ እናንተን ከገጠር ባመጣችሁ ጊዜ በእርግጥ ለኔ መልካም ዋለልኝ ፡ ፡ ጌታዬ ለሚሻው ነገር እዝነቱ ረቂቅ ነው ፡ ፡ እነሆ እሱ ዐዋቂው ጥበበኛው ነው » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and allah has provided you shade with the things he has created , and created for you refuge in the hills , and created some clothing for you to protect you from the heat , and some clothing to protect you during conflict ; this is how he completes his favour upon you , so that you may obey .
አላህም ከፈጠረው ነገር ለእናንተ ጥላዎችን አደረገላችሁ ፡ ፡ ከጋራዎችም ለእናንተ መከለያዎችን አደረገላችሁ ፡ ፡ ሐሩርንም ( ብርድንም ) የሚጠብቋችሁን ልብሶች የጦራችሁንም አደጋ የሚጠብቋችሁን ጥሩሮች ለእናንተ አደረገላችሁ ፡ ፡ እንደዚሁ ትሰልሙ ዘንድ ጸጋውን በእናንተ ላይ ይሞላል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: