From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
on paper, they have a strong methodology and very strict criteria about projects that are to be included.
በጥናቱ፣ ጠንካራ አዘገጃጀት እና መካተት ስላለባቸው ፕሮጀክቶች በጣም ቀጥተኛ መመዘኛ አላቸው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
to moses and aaron we granted the criteria of discerning right from wrong , and we gave them the light and a reminder to the pious ones
ለሙሳና ለሃሩንም እውነትንና ውሸትን የሚለይን ብርሃንንም ለጥንቁቆችም መገሰጫን በእርግጥ ሰጠናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we gave moses the book and the criteria ( of discerning right from wrong ) so that perhaps you would be rightly guided .
ሙሳንም መጽሐፍንና ( እውነትና ውሸትን ) መለያንም ትመሩ ዘንድ በሰጠነው ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
before as a guide for the people and now he has revealed the criteria of discerning right from wrong . those who reject the revelations of god will face the most severe torment .
( ከቁርኣን ) በፊት ለሰዎች መሪ አድርጎ ( አወረዳቸው ) ፡ ፡ ፉርቃንንም አወረደ ፡ ፡ እነዚያ በአላህ ተዓምራቶች የካዱ ለእነርሱ ብርቱ ቅጣት አላቸው ፡ ፡ አላህም አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the month of ramadan in which was sent down the qur ’ an – the guidance for mankind , the direction and the clear criteria ( to judge between right and wrong ) ; so whoever among you witnesses this month , must fast for the ( whole ) month ; and whoever is sick or on a journey , may fast the same number in other days ; allah desires ease for you and does not desire hardship for you – so that you complete the count ( of fasts ) , and glorify allah s greatness ’ for having guided you , and so that you may be grateful .
( እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና ( እውነትን ከውሸት ) ከሚለዩም ገላጮች ( አንቀጾች ) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው ፡ ፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው ፡ ፡ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን ( በልኩ ) መጾም አለበት ፡ ፡ አላህ በእናንተ ገሩን ( ነገር ) ይሻል ፡ ፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም ፡ ፡ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ ( ይህን ደነገግንላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: