From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
data center switch
የዳታ መስመር ስፋት
Last Update: 2014-08-20
Usage Frequency: 1
Quality:
those who established a community center and embraced the faith before the arrival of the immigrants love those who have come to their town . they are not jealous of what is given to the immigrants .
እነዚያም ከበፊታቸው አገሪቱን መኖሪያ ያደረጉት እምነትንም የለመዱት ወደእነርሱ የተሰደዱትን ሰዎች ይወዳሉ ፡ ፡ ( ስደተኞቹ ) ከተሰጡትም ነገር በልቦቻቸው ውስጥ ቅሬታን አያገኙም ፡ ፡ በእነርሱ ላይ ችግር ቢኖርባቸውም በነፍሶቻቸው ላይ ሌላውን ይመርጣሉ ፡ ፡ የነፍሱንም ንፍገት የሚጠበቅ ሰው እነዚያ እነሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in july, the zone9 prisoners were charged under ethiopia’s anti-terrorism proclamation of 2009 for receiving support from political opposition organizations, defined formally by the government as terrorists, and receiving training from international activists in email encryption and data security from the tactical technology collective, a group that helps journalists and activists protect themselves from digital surveillance.
ሐምሌ ላይ የዞን ፱ እስረኞች መንግስት በይፋ አሸባሪዎች ብሎ ከሰየማቸው የፖለቲካ ተቃዋሚ ድርጅቶች ድጋፍ በመቀበል እና በአለምአቀፍ ተሟጋቾች ታክቲካል ቴክኖሎጂ ኮሌክቲቭ (tactical technology collective) ከተባለው ጋዜጠኞች እና ተሟጋቾች እራሳቸውን ከዲጂታል ክትትል እንዲጠብቁ ከሚያግዛቸው ቡድን በኢሜይል ኢንክሪፕሽን እና ዳታ ሴኩሪቲ ስልጠና በመቀበል በ2001 ኢትዮጵያ ጸረ-ሽብር አዋጅ ተከስሰዋል።
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality: