From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
a deceitful , sinful forelock .
ውሸታም ስሕተተኛ የኾነችውን አናቱን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
whoever turns away after that — these are the deceitful .
ከዚህም በኋላ የሸሹ ሰዎች እነዚያ እነሱ አመጸኞቹ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for such are false apostles, deceitful workers, transforming themselves into the apostles of christ.
እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች የክርስቶስን ሐዋርያት እንዲመስሉ ራሳቸውን እየለወጡ፥ ውሸተኞች ሐዋርያትና ተንኮለኞች ሠራተኞች ናቸውና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and do not argue on behalf of those who deceive themselves . god does not love the deceitful sinner .
ከእነዚያም ነፍሶቻቸውን ከሚበድሉት ላይ አትከራከር ፡ ፡ አላህ ከዳተኛ ኃጢአተኛ የኾነን ሰው አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
this ( is the fact ) and surely , allah weakens the deceitful plots of the disbelievers .
ይህ ( ዕውነት ነው ) ፡ ፡ አላህም የከሓዲዎችን ተንኮል አድካሚ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
that ye put off concerning the former conversation the old man, which is corrupt according to the deceitful lusts;
ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
let those who do not believe in the day of judgment listen to the deceitful words with pleasure and indulge in whatever sins they want .
( የሚጥሉትም ሊያታልሉና ) የእነዚያም በመጨረሻይቱ ሕይወት የማያምኑት ሰዎች ልቦች ወደእርሱ እንዲያዘነብሉ እንዲወዱትም እነርሱ ይቀጥፉ የነበሩትንም እንዲቀጣጥፉ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we have made devilish enemies for every prophet from among people and jinn . they whisper attractive but and deceitful words to each other .
እንደዚሁም ለነቢያት ሁሉ ከሰውና ከጋኔን የኾኑን ሰይጣናት ጠላት አደረግን ፡ ፡ ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ለማታለል ልብስብስን ቃል ይጥላሉ ፡ ፡ ጌታህም በሻ ኖሮ ባልሠሩት ነበር ፡ ፡ ከቅጥፈታቸውም ጋር ተዋቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
that is how we have made for each apostle opponents , the satans among men and jinns , who inspire one another with deceitful talk . but if your lord had willed they would not have done so .
እንደዚሁም ለነቢያት ሁሉ ከሰውና ከጋኔን የኾኑን ሰይጣናት ጠላት አደረግን ፡ ፡ ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ለማታለል ልብስብስን ቃል ይጥላሉ ፡ ፡ ጌታህም በሻ ኖሮ ባልሠሩት ነበር ፡ ፡ ከቅጥፈታቸውም ጋር ተዋቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if you are true believers then know that the profit which god has left for you is better for you ( than what you may gain through deceitful ways ) . i am not responsible for your deeds . "
አላህ ያስቀረላችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው ፡ ፡ ምእመናን እንደሆናችሁ ( አላህ በሰጣችሁ ውደዱ ) ፡ ፡ እኔም ( መካሪ እንጅ ) በናንተ ላይ ተጠባባቂ አይደለሁም ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
indeed , we have revealed to you , [ o muhammad ] , the book in truth so you may judge between the people by that which allah has shown you . and do not be for the deceitful an advocate .
እኛ በሰዎች መካከል አላህ ባሳወቀህ ልትፈርድ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት አወረድን ፡ ፡ ለከዳተኞችም ተከራካሪ አትኹን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: