From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
there is no god but he , the knower of secrets and declarations . he is the compassionate , the merciful .
እርሱ አላህ ነው ፤ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ ፣ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ የኾነ ነው ፡ ፡ እርሱ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
god will see your work , and so will his messenger , and the believers . then you will be returned to the knower of secrets and declarations , and he will inform you of what you used to do . ”
በላቸውም ሥሩ አላህ ሠራችሁን በእርግጥ ያያልና ፡ ፡ መልክተኛውና ምእምናንም ( እንደዚሁ ያያሉ ) ፡ ፡ ሩቁንና ቅርቡን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነውም ( አላህ ) በእርግጥ ትመለሳላችሁ ፡ ፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say , “ our god , initiator of the heavens and the earth , knower of all secrets and declarations . you will judge between your servants regarding what they had differed about . ”
« ሰማያትንና ምድርን የፈጠርክ ሩቁንም ቅርቡንም ዐዋቂ የኾንክ አላህ ሆይ ! አንተ በባሮችህ መካከል በእዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር ትፈርዳለህ » በል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( this is a declaration of ) immunity by allah and his apostle towards those of the idolaters with whom you made an agreement .
( ይህች ) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: