From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
converting to lower bit depth
ምስልን ለዋጭ
Last Update: 2014-08-20
Usage Frequency: 1
Quality:
then looketh he and seeth him in the depth of hell .
ይመለከታልም ፤ በገሀነም መካከልም ( ጓደኛውን ) ያየዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
surely the hypocrites shall be in the lowest depth of the fire and you shall find none to come to their help ,
መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታችኛው አዘቅት ውስጥ ናቸው ፡ ፡ ለእነሱም ረዳትን አታገኝላቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the hypocrites shall surely be in the lowest depth of the fire ; and you will find no helper for them .
መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታችኛው አዘቅት ውስጥ ናቸው ፡ ፡ ለእነሱም ረዳትን አታገኝላቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
may be able to comprehend with all saints what is the breadth, and length, and depth, and height;
ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
o the depth of the riches both of the wisdom and knowledge of god! how unsearchable are his judgments, and his ways past finding out!
የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
nor height, nor depth, nor any other creature, shall be able to separate us from the love of god, which is in christ jesus our lord.
ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
Last Update: 2014-01-24
Usage Frequency: 1
Quality:
one among them said : kill not joseph but , if ye must be doing , fling him into the depth of the pit ; some caravan will find him .
ከእነሱ አንድ ተናጋሪ « ዩሱፍን አትግደሉ ግን በጉድጓድ አዘቅት ጨለማ ውስጥ ጣሉት ፤ ከተጓዢዎች አንዱ ያነሳዋልና ፡ ፡ ሠሪዎች ብትኾኑ ( በዚሁ ተብቃቁ ) አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" bring out thy people from the depths of darkness into light , and teach them to remember the days of allah . " verily in this there are signs for such as are firmly patient and constant , - grateful and appreciative .
ሙሳንም ወገኖችህን ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አውጣ አላህንም ቀኖች አስገንዝባቸው በማለት በተዓምራታችን በእርግጥ ላክነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ በብዙ ታጋሽና በብዙ አመስጋኝ ለኾኑት ሁሉ በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting