From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
they will answer : " we did not fulfil our devotional obligations ,
( እነርሱም ) ይላሉ « ከሰጋጆቹ አልነበርንም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
who fulfil their devotional obligations , pay the zakat , and believe with certainty in the life to come .
ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so observe your devotional obligations , pay the zakat , and obey the apostle so that you may be shown mercy .
ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፡ ፡ ምጽዋትንም ስጡ ፡ ፡ መልክተኛውንም ታዘዙ ፡ ፡ ለእናንተ ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
who believe in the unknown and fulfil their devotional obligations , and spend in charity of what we have given them ;
ለነዚያ በሩቁ ነገር የሚያምኑ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚቸሩ ለኾኑት ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
fulfil your devotional obligations and pay the zakat . and what you send ahead of good you will find with god , for he sees all that you do ill .
ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ስጡ ፡ ፡ ለነፍሶቻችሁም ከበጎ ሥራ የምታስቀድሙትን አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ ፡ ፡ አላህ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but they are succeeded by a generation who neglect their devotional obligations and follow only earthly pleasures ; but they will reach the wrong road and meet destruction ,
ከእነሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ ( የተዉ ) ፍላጎቶችንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ ! የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
by men not distracted from the remembrance of god either by trade and commerce or buying and selling , who stand by their devotional obligations and pay the zakat , who fear the day when hearts and eyes would flutter with trepidation
አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና ዓይኖች በእርሱ የሚገላበጡበትን ቀን የሚፈሩ የኾኑ ሰዎች ( ያጠሩታል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
only those who believe in god and the last day , who fulfil their devotional obligations , pay the zakat , and fear no one but god , can visit the mosques of god . they may hope to be among the guided .
የአላህን መስጊዶች የሚሠራው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ፣ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ ፣ ግዴታ ምጽዋትንም የሰጠ ከአላህም ሌላ ( ማንንም ) ያልፈራ ሰው ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም ከተመሩት ጭምር መኾናቸው ተረጋገጠ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but to the learned among them , and the believers who affirm what has been revealed to you and was revealed to those before you , and to those who fulfil their devotional obligations , who pay the zakat and believe in god and the last day , we shall give a great reward .
ግን ከነርሱ ውስጥ በዕውቀት የጠለቁትና ምእምናኖቹ በአንተ ላይ በተወረደውና ከአንተም በፊት በተወረደው መጽሐፍ የሚያምኑ ሲኾኑ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው ሰጋጆችን ( እናመሰግናለን ) ፡ ፡ ዘካንም ሰጪዎቹ በአላህና በመጨረሻዎቹም ቀን አማኞቹ እነዚያ ታላቅ ምንዳን በእርግጥ እንሰጣቸዋለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
are you afraid of giving alms before confering ? then , if you cannot do this , and god forgives you , be constant in your devotional obligations and pay the due share of your wealth for the welfare of others , and obey god and his prophet .
ከውይይታችሁ በፊት ምጽዋቶችን ከማስቀደም ( ድህነትን ) ፈራችሁን ? ባልሠራችሁም ጊዜ አላህ ከእናንተ ጸጸትን የተቀበለ ሲኾን ሶላትን ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ስጡ ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ ፡ ፡ አላህም ውስጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: