From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
personal information
የግል መረጃ
Last Update: 2014-08-15
Usage Frequency: 1
Quality:
if you persist in denying the truth how will you escape the day that will turn the children 's hair grey .
ብትክዱ ልጆችን ሸበቶዎች የሚያደርገውን ቀን ( ቅጣት ) እንዴት ትጠበቃላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
having predestinated us unto the adoption of children by jesus christ to himself, according to the good pleasure of his will,
በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
allah does not like disclosure of evil matters except by the oppressed ; and allah is all hearing , all knowing .
አላህ ከንግግር በክፉው መጮህን ከተበደለ ሰው ( ጩኸት ) በቀር አይወድም ፡ ፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah ( thus ) directs you as regards your children 's ( inheritance ) : to the male , a portion equal to that of two females : if only daughters , two or more , their share is two-thirds of the inheritance ; if only one , her share is a half . for parents , a sixth share of the inheritance to each , if the deceased left children ; if no children , and the parents are the ( only ) heirs , the mother has a third ; if the deceased left brothers ( or sisters ) the mother has a sixth .
አላህ በልጆቻችሁ ( ውርስ በሚከተለው ) ያዛችኋል ፡ ፡ ለወንዱ የሁለት ሴቶች ድርሻ ብጤ አለው ፡ ፡ ( ሁለት ወይም ) ከሁለት በላይም የኾኑ ሴቶች ብቻ ቢኾኑ ለእነሱ ( ሟቹ ) ከተወው ረጀት ( ድርሻ ) ከሦስት ሁለት እጁ አላቸው ፡ ፡ አንዲትም ብትኾን ለርሷ ግማሹ አላት ፡ ፡ ለአባትና ለእናቱም ለእርሱ ልጅ እንዳለው ከሁለቱ ለያንዳንዱ ከስድስት አንድ አላቸው ፡ ፡ ለእርሱም ልጅ ባይኖረውና ወላጆቹ ቢወርሱት ለእናቱ ሲሶው አላት ፡ ፡ ለእርሱም ወንድሞችና እኅቶች ቢኖሩት ለናቱ ከስድስት አንድ አላት ፡ ፡ ( ይህም የተባለው ) በርሷ ከተናዘዘባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ አባቶቻችሁና ልጆቻችሁ ለእናንተ በመጥቀም ማንኛቸው ይበልጥ ቅርብ እንደኾኑ አታውቁም ፡ ፡ ( ይኽም ) ከአላህ የተደነገገ ነው ፤ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: