From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and examine the orphans until they attain the age of wedlock , then if ye perceive in them and discretion , hand over unto them their substance , and consume it not extravagantly or hastily for fear that they may grow . and whosoever is rich , let him abstain , and whosoever is needy let him take thereof reputably .
የቲሞችንም ጋብቻን እስከደረሱ ጊዜ ድረስ ፈትኑዋቸው ፡ ፡ ከእነርሱም ቅንነትን ብታውቁ ገንዘቦቻቸውን ወደ እነርሱ ስጡ ፡ ፡ በማባከንና ማደጋቸውንም በመሽቀዳደም አትብሏት ፡ ፡ ( ከዋቢዎች ) ሀብታምም የኾነ ሰው ይከልከል ፡ ፡ ድሃም የኾነ ሰው ( ለድካሙ ) በአግባብ ይብላ ፡ ፡ ገንዘቦቻቸውንም ወደ እነርሱ በሰጣችሁ ጊዜ በእነርሱ ላይ አስመስክሩ ፡ ፡ ተጠባባቂነትም በአላህ በቃ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: