Results for dispensed translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

but no apostle was given a miracle unless god dispensed . but when the decree of god comes the sentence is passed with justice ; and the lovers of vice and vanity will then come to grief .

Amharic

ካንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል ፡ ፡ ከእነርሱ ባንተ ላይ የተረክንልህ አልለ ፡ ፡ ከእነርሱም ባንተ ላይ ያልተረክነው አልለ ፡ ፡ ለማንኛውም መልክተኛ በአላህ ፈቃድ ካልኾነ ተዓምርን ሊያመጣ አይገባውም ፡ ፡ የአላህም ትእዛዝ በመጣ ጊዜ በእውነት ይፈረዳል ፡ ፡ እዚያ ዘንድም አጥፊዎቹ ይከስራሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

have they other associates who have prescribed another law for them which has not been dispensed by god ? but for the decisive word ( of god ) a sentence would have been passed amongst them .

Amharic

ከሃይማኖት አላህ በእርሱ ያልፈቀደውን ለእነርሱ የደነገጉ ተጋሪዎች ለእነርሱ አልሏቸውን ? የፍርዱ ቃል ባልነበረ ኖሮ በመካከላቸው ( አሁን ) በተፈረደ ነበር ፡ ፡ በደለኞችም ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ አልላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

is it they who dispense the mercy of your lord ? it is we who have dispensed among them their livelihood in the present life , and raised some of them above others in rank , so that some may take others into service , and your lord s mercy ’ is better than what they amass .

Amharic

እነርሱ የጌታህን ችሮታ ያከፈፍላሉን ? እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል ፡ ፡ ከፊላቸውም ከፊሉን ሠራተኛ አድርጎ ይይዝ ዘንድ ከፊላቸውን ከከፊሉ በላይ በደረጃዎች ( በሀብት ) አበለጥን ፡ ፡ የጌታህም ጸጋ ( ገነት ) ከሚሰበስቡት ( ሃብት ) በላጨ ናት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,647,544,268 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK