From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
this is an unfair distinction !
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
one will be told , " to the day of distinction " .
ለመለያው ቀን ( በተባለ ጊዜ ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
verily the day of distinction is the term appointed for all of them .
የመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when we gave musa the book and the distinction that you might walk aright .
ሙሳንም መጽሐፍንና ( እውነትና ውሸትን ) መለያንም ትመሩ ዘንድ በሰጠነው ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
by ( the angels ) who make a clear distinction between right and wrong
መለየትን ለይዎች በኾኑትም ፣
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and recall what time we vouchsafed unto musa the book and the distinction that haply ye may be guided .
ሙሳንም መጽሐፍንና ( እውነትና ውሸትን ) መለያንም ትመሩ ዘንድ በሰጠነው ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and assuredly we vcuchsafed unto musa and harun the distinction and illumination and an admonition for the god-fearing .
ለሙሳና ለሃሩንም እውነትንና ውሸትን የሚለይን ብርሃንንም ለጥንቁቆችም መገሰጫን በእርግጥ ሰጠናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we indeed gave them distinction with a genuine affair – the remembrance of the ( everlasting ) abode .
እኛ ጥሩ በኾነች ጠባይ መረጥናቸው ፡ ፡ ( እርሷም ) የመጨረሻይቱን አገር ማስታወስ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( through the resurrection ) god wants to make a clear distinction between right and wrong and make the unbelievers know that they were liars .
( የሚቀሰቅሳቸውም ) ለእነሱ ያንን በእርሱ የሚለያዩበትን ሊገልጽላቸው ፤ እነዚያ የካዱትም እነሱ ውሸታሞች የነበሩ መኾናቸውን እንዲያውቁ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
as for those who believe in god and his messengers , and make no distinction between any of them — he will give them their rewards . god is forgiver and merciful .
እነዚያም በአላህና በመልክተኞቹ ያመኑ ከነርሱም በአንድም መካከል ያልለዩ እነዚያ ምንዳዎቻቸውን በእርግጥ ይሰጣቸዋል ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" behold , " the angels told mary , " god had chosen you , purified you , and given you distinction over all women .
መላእክትም ያሉትን ( አስታውስ ) ፡ ፡ « መርየም ሆይ ! አላህ በእርግጥ መረጠሸ ፡ ፡ አነጻሽም ፡ ፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and those who believe in allah and his apostles and do not make a distinction between any of them-- allah will grant them their rewards ; and allah is forgiving , merciful .
እነዚያም በአላህና በመልክተኞቹ ያመኑ ከነርሱም በአንድም መካከል ያልለዩ እነዚያ ምንዳዎቻቸውን በእርግጥ ይሰጣቸዋል ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the lord said to moses , " i have given you distinction above the people by speaking to you and giving you my message . receive what i have given to you and give us thanks . "
( አላህም ) አለው ፡ - « ሙሳ ሆይ ! እኔ በመልክቶቼና በማናገሬ በሰዎች ላይ መረጥኩህ ፡ ፡ የሰጡህንም ያዝ ፡ ፡ ከአመስጋኞቹም ኹን ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and know that whatsoever ye obtain of spoils then verily unto allah belongeth a fifth thereof and unto the apostle and unto his kindreds and the orphans and the needy and the wayfarer if ye indeed have believed in allah and that which we sent down on our bondmans on the day of distinction , the day whereon the two hosts met . and allah is over everything potent .
ከማንኛውም ነገር በጦር ( ከከሓዲዎች ) የዘረፋችሁትም አንድ አምስተኛው ለአላህና ለመልክተኛው ፣ ( ለነቢዩ ) የዝምድና ባለቤቶችም ፣ ለየቲሞችም ፣ ለምስኪኖችም ፣ ለመንገደኛም የተገባ መኾኑን ዕውቁ ፣ በአላህና በዚያም እውነትና ውሸት በተለየበት ቀን ሁለቱ ጭፍሮች በተገናኙበት ( በበድር ) ቀን በባሪያችን ላይ ባወረድነው የምታምኑ እንደኾናችሁ ( ይህንን ዕወቁ ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" we make no distinction ( they say ) between one and another of his messengers . " and they say : " we hear , and we obey : ( we seek ) thy forgiveness , our lord , and to thee is the end of all journeys . "
መልክተኛው ከጌታው ወደ ርሱ በተወረደው አመነ ፡ ፡ ምእምኖቹም ( እንደዚሁ ) ፡ ፡ ሁሉም በአላህ ፣ በመላዕክቱም ፣ በመጻሕፍቱም ፣ በመልክተኞቹም ከመልክተኞቹ « በአንድም መካከል አንለይም » ( የሚሉ ሲኾኑ ) አመኑ ፡ ፡ « ሰማን ፤ ታዘዝንም ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ምሕረትህን ( እንሻለን ) ፡ ፡ መመለሻም ወዳንተ ብቻ ነው » አሉም ፡ :
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting