From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
it is god who has created the earth as a place for you to live and the sky as a dome above you . he has shaped you in the best form and has provided you with pure sustenance .
አላህ ያ ምድርን መርጊያ ሰማይንም ጣሪያ ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡ የቀረጻችኁም ቅርጻችሁንም ያሳመረ ከጣፋጮችም ሲሳዮች የሰጣችሁ ነው ፡ ፡ ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ የዓለማትም ጌታ አላህ ላቀ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
who has made the earth a bed for you and the sky a dome , and has sent down water from the sky to bring forth fruits for your provision . do not knowingly set up rivals to allah .
( እርሱ ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው ፤ ከሰማይም ( ከደመና ) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው ፡ ፡ እናንተም ( ፈጣሪነቱን ) የምታውቁ ስትኾኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: