From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
they said : we are owners of power and owners of great violence , but the command is with thee ; see then whatsoever thou shalt command .
« እኛ የኀይል ባለቤቶች የብርቱ ጦርም ባለቤቶች ነን ፡ ፡ ግን ትዕዛዙ ወደ አንቺ ነው ፡ ፡ ምን እንደምታዢም አስተውዪ ፤ » አሏት ፡ ፡
and when our clear verses are recited to them , you will notice a denial on the faces of the disbelievers ! they are nearly ready to attack with violence those who recite our verses to them .
አንቀጾቻችንም የተብራሩ ኾነው በእነሱ ላይ በሚነበቡ ጊዜ በእነዚያ በካዱት ሰዎች ፊቶች ላይ ጥላቻን ታውቃለህ ፡ ፡ በእነዚያ በእነሱ ላይ አንቀጾቻችንን በሚያነቡት ላይ በኃይል ሊዘልሉባቸው ይቃረባሉ ፡ ፡ « ከዚህ ይልቅ የከፋን ነገር ልንገራችሁን » በላቸው ፡ ፡ « ( እርሱም ) እሳት ናት ፡ ፡ አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች ቀጥሯታል ፡ ፡ ምን ትከፋም መመለሻ ! »
and a mighty angel took up a stone like a great millstone, and cast it into the sea, saying, thus with violence shall that great city babylon be thrown down, and shall be found no more at all.
አንድም ብርቱ መልአክ ትልቅን ወፍጮ የሚመስልን ድንጋይ አንስቶ ወደ ባሕር ወረወረው እንዲህ ሲል። ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም።
fight thou therefore in the way of allah thou are not tasked except for thy own soul , and persuade the believers ; belike allah will withhold the violence of those who disbelieve . and allah is stronger in violence and stronger in chastising .
በአላህም መንገድ ተጋደል ፡ ፡ ራስህን እንጅ ሌላን አትገደድም ፡ ፡ ምእምናንንም ( በመጋደል ላይ ) አደፋፍር ፡ ፡ አላህ የእነዚያን የካዱትን ኀይል ሊከለክል ይከጀላል ፡ ፡ አላህም በኀይል በመያዙ የበረታ ቅጣቱም የጠነከረ ነው ፡ ፡
( it was said to him ) : " ah now ! - but a little while before , wast thou in rebellion ! - and thou didst mischief ( and violence ) !
ከአሁን በፊት በእርግጥ ያመጽክ ከአጥፊዎችም የነበርክ ስትሆን አሁን ( አመንኩ ትላለህ )